2 ዜና መዋዕል 31

1 ይህ ሁሉ ከተፈጸመ በኋላ፣ በዚያ የነበሩት እስራኤላውያን ወደ ይሁዳ ከተሞች ወጥተው፣ የማምለኪያ ድንጋዮችን ሰባበሩ፤ የአሼራ ምስል ዐምዶች ቈረጡ፤ እንዲሁም በመላው ይሁዳና በብንያም፣ በኤፍሬምና በምናሴ የነበሩትን የኰረብታ መስገጃዎችና መሠዊያዎች አጠፉ፤ እስራኤላውያን እነዚህን ሁሉ ካጠፉ በኋላ…

2 ዜና መዋዕል 32

ሰናክሬም በኢየሩሳሌም ላይ ዛተ 1 ሕዝቅያስ እንዲህ ባለ ታማኝነት ነገሮችን ሁሉ ካከናወነ በኋላ፣ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም መጥቶ ይሁዳን ወረረ። ድል አድርጎ የራሱ ሊያደርጋቸው በማሰብም የተመሸጉትን ከተሞች ከበበ። 2 ሕዝቅያስም ሰናክሬም መምጣቱንና ኢየሩሳሌምንም ለመውጋት ማሰቡን ባወቀ…

2 ዜና መዋዕል 33

የይሁዳ ንጉሥ ምናሴ 1 ምናሴ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም አምሳ አምስት ዓመት ገዛ። 2 እግዚአብሔርከእስራኤላውያን ፊት አሳዶ ያስወጣቸውን ሕዝቦች አስጸያፊ ልማድ በመከተልምበእግዚአብሔርፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ። 3 አባቱ ሕዝቅያስ ያጠፋቸውን የኰረብታ…

2 ዜና መዋዕል 34

ኢዮስያስ ያደረገው ተሐድሶ 1 ኢዮስያስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ስምንት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሠላሳ አንድ ዓመት ገዛ። 2 እርሱምበእግዚአብሔርፊት መልካም የሆነውን ነገር አደረገ፤ ወደ ቀኝም ወደ ግራም ሳይል፣ በአባቱ በዳዊት መንገድ ሄደ። 3 በዘመነ መንግሥቱ…

2 ዜና መዋዕል 35

ኢዮስያስ ፋሲካን ማክበሩ 1 ኢዮስያስ በኢየሩሳሌምለእግዚአብሔርፋሲካን አደረገ፤ በመጀመሪያውም ወር በዐሥራ አራተኛው ቀን የፋሲካው በግ ታረደ። 2 ካህናቱን በየአገልግሎታቸው መደበ፤በእግዚአብሔርቤተ መቅደስ አገልግሎትም እንዲተጉ አበረታታቸው። 3 እስራኤልን ሁሉ ያስተምሩ ለነበሩትና ራሳቸውንለእግዚአብሔርለቀደሱት ሌዋውያን እንዲህ አላቸው፤ “የእግዚአብሔርን ታቦት የዳዊት…

2 ዜና መዋዕል 36

1 የአገሩም ሰዎች የኢዮስያስን ልጅ ኢዮአሐዝን ወስደው በአባቱ ፈንታ በኢየሩሳሌም አነገሡት። የይሁዳ ንጉሥ ኢዮአሐዝ 2 ኢዮአሐዝ በነገሠ ጊዜ፣ ዕድሜው ሃያ ሦስት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሦስት ወር ገዛ። 3 ከዚያም የግብፅ ንጉሥ በኢየሩሳሌም ካለው ዙፋኑ…