ዘሌዋውያን 11

የተፈቀደና ያልተፈቀደ መብል 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ 2 “እስራኤላውያንን እንዲህ በሏቸው፤ ‘በየብስ ከሚኖሩ እንስሳት ሁሉ የምትበሏቸው እነዚህ ናቸው፦ 3 ሰኰናው የተሰነጠቀውን የሚያመሰኳውን ማንኛውንም እንስሳ መብላት ትችላላችሁ። 4 “ ‘የሚያመሰኩ ሆነው ሰኰናቸው ያልተሰነጠቀ ወይም ሰኰናቸው የተሰነጠቀ…

ዘሌዋውያን 12

ከወሊድ በኋላ የመንጻት ሥርዐት 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፤ ሴት አርግዛ ወንድ ልጅ በምትወልድበት ጊዜ፣ ልክ እንደ ወር አበባዋ ጊዜ እስከ ሰባት ቀን ትረክሳለች። 3 ሕፃኑም በስምንተኛው ቀን ይገረዝ። 4 ሴትዮዋም ከደሟ…

ዘሌዋውያን 13

ተላላፊ የቈዳ በሽታ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ 2 “ማንኛውም ሰው በሰውነቱ ቈዳ ላይ ዕብጠት ወይም ችፍታ ቋቍቻ ቢወጣበትና ይህም ወደ ተላላፊ የቈዳ በሽታየሚለወጥበት ከሆነ፣ ወደ ካህኑ አሮን ወይም ካህናት ከሆኑት ልጆቹወደ አንዱ ያምጡት። 3…

ዘሌዋውያን 14

ከተላላፊ የቈዳ በሽታ የመንጻት ሥርዐት 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “የታመመው ሰው እንዲነጻ ወደ ካህኑ በሚወስዱት ጊዜ ሥርዐቱ እንዲህ ነው፦ 3 ካህኑ ከሰፈር ወደ ውጭ ወጥቶ ይመርምረው፤ ሰውየው ከተላላፊ የቈዳ በሽታውተፈውሶ ከሆነ፣ 4 ካህኑ ስለሚነጻው…

ዘሌዋውያን 15

የሚያረክስ የሰውነት ፈሳሽ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ 2 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብላችሁ ንገሯቸው፤ ‘ማንም ሰው ከሰውነቱ ፈሳሽ ነገር ቢወጣ ያ ሰው ርኩስ ነው። 3 ከሰውነቱ የሚወጣው ፈሳሽ መፍሰሱን ቢቀጥል ወይም ባይቀጥል ሰውየው ርኩስ ነው፤ ፈሳሹም…

ዘሌዋውያን 16

የስርየት ቀን 1 በእግዚአብሔር(ያህዌ)ፊት በቀረቡ ጊዜ ከሞቱት፣ ከሁለቱ የአሮን ልጆች ሞት በኋላእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን ተናገረው። 2 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው “እኔ በስርየቱ መክደኛ ላይ በደመና ውስጥ እገለጣለሁና፣ ወንድምህ አሮን በመጋረጃው ውስጥ ወዳለው ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ማለት በታቦቱ ላይ…

ዘሌዋውያን 17

ደም መብላት ስለ መከልከሉ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ለአሮንና ለልጆቹ፣ ለእስራኤላውያንም ሁሉ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘እግዚአብሔር(ያህዌ)ያዘዘው ይህ ነው፤ 3 ማንኛውም እስራኤላዊ በሰፈር ውስጥ ወይም ከሰፈር ውጭ በሬ፣በግ ወይም ፍየል ቢያርድ፣ 4 በእግዚአብሔር(ያህዌ)ማደሪያ ፊትለእግዚአብሔር(ያህዌ)መሥዋዕት አድርጎ…

ዘሌዋውያን 18

1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘እኔእግዚአብሔር(ያህዌ)አምላካችሁ(ኤሎሂም)ነኝ፤ 3 በኖራችሁበት በግብፅ እነርሱ እንደሚያደርጉት አታድርጉ፤ እኔ በማስገባችሁ በከነዓን እንደሚያደርጉትም አታድርጉ፤ ልማዳቸውንም አትከተሉ። 4 ሕጌን ታዘዙ፤ ሥርዐቴንም በጥንቃቄ ጠብቁ፤ እኔእግዚአብሔርአምላካችሁ(ያህዌ ኤሎሂም)ነኝ። 5 ሥርዐቴንና ሕጌን ጠብቁ፤…

ዘሌዋውያን 19

ልዩ ልዩ ሕግጋት 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ለመላው የእስራኤል ሕዝብ ጉባኤ እንዲህ ብለህ ተናገራቸው፤ ‘እኔእግዚአብሔርአምላካችሁ(ያህዌ ኤሎሂም)ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ። 3 “ ‘ከእናንተ እያንዳንዱ እናቱንና አባቱን ያክብር፤ ሰንበታቴን ጠብቁ፤ እኔእግዚአብሔርአምላካችሁ(ያህዌ ኤሎሂም)ነኝ። 4 “ ‘ወደ ጣዖታት ዘወር…

ዘሌዋውያን 20

ኀጢአት የሚያስከትለው ቅጣት 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው፤ ‘ከልጆቹ አንዱን ለሞሎክ የሚሰጥማንኛውም እስራኤላዊ ወይም በእስራኤል የሚኖር መጻተኛ ይገደል፤ እርሱንም የአገሩ ሕዝብ በድንጋይ ይውገረው። 3 ልጁን ለሞሎክ በመስጠት መቅደሴን አርክሶአልና፣ ቅዱሱን ስሜንም አቃልሎአልና፣…