ዘሌዋውያን 21
ለካህናት የተሰጠ መመሪያ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ለካህናቱ ለአሮን ልጆች ንገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ማንኛውም ሰው ከዘመዶቹ መካከል ስለ ሞተው ሰው ራሱን አያርክስ፤ 2 ነገር ግን የቅርብ ዘመዶቹ ስለሆኑት እናቱ፣ አባቱ፣ ወንድ ልጁ፣ ሴት ልጁ፣ ወይም…
ለካህናት የተሰጠ መመሪያ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ለካህናቱ ለአሮን ልጆች ንገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ማንኛውም ሰው ከዘመዶቹ መካከል ስለ ሞተው ሰው ራሱን አያርክስ፤ 2 ነገር ግን የቅርብ ዘመዶቹ ስለሆኑት እናቱ፣ አባቱ፣ ወንድ ልጁ፣ ሴት ልጁ፣ ወይም…
1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “እስራኤላውያን ቀድሰው ለእኔ የለዩትን ቅዱስ መሥዋዕት በአክብሮት ባለመያዝ፣ ቅዱስ ስሜን እንዳያረክሱ ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፤ እኔእግዚአብሔር(ያህዌ)ነኝ። 3 “እንዲህም በላቸው፤ ‘በሚቀጥሉት ትውልዶች ከዘርህ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ ያልሆነ ማንኛውም ሰው፣ እስራኤላውያንለእግዚአብሔር(ያህዌ)ለይተው ወዳቀረቡት ቅዱስ…
1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘የተቀደሱ ጉባኤዎች ብላችሁ የምትዋጇቸው የተመረጡየእግዚአብሔር(ያህዌ)በዓላት እነዚህ ናቸው፤ ሰንበት 3 “ ‘ሥራ የምትሠሩበት ስድስት ቀን አላችሁ፤ ሰባተኛው ቀን ግን የዕረፍት ሰንበት፣ የተቀደሰ ጉባኤ ዕለት ነው።የእግዚአብሔር(ያህዌ)ሰንበት ስለ ሆነ፣ በምትኖሩበት…
በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት የሚቀርብ ዘይትና ኅብስት 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “መብራቶቹ ያለ ማቋረጥ እንዲያበሩ ከወይራ ተጨምቆ የተጠለለ ዘይት እንዲያመጡልህ እስራኤላውያንን እዘዛቸው። 3 አሮንም በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ከምስክሩ መጋረጃ ውጭበእግዚአብሔር(ያህዌ)ፊት ያሉትን መብራቶች ከምሽት እስከ ንጋት…
የሰባተኛው ዓመት ዕረፍት 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን በሲና ተራራ ላይ እንዲህ አለው፤ 2 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ወደምሰጣችሁ ምድር በምትገቡበት ጊዜ ምድሪቱ ራስዋየእግዚአብሔርን(ያህዌ)ሰንበት ታክብር። 3 ስድስት ዓመት በዕርሻህ ላይ ዝራ፤ ስድስት ዓመት ወይንህን ግረዝ፤ ፍሬውንም ሰብስብ። 4…
በመታዘዝ የሚገኝ በረከት 1 “ ‘ትሰግዱላቸው ዘንድ ጣዖታትን አታብጁ፤ ምስል ወይም የማምለኪያ ዐምድ አታቁሙ፤ በምድራችሁም ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ፤ እኔእግዚአብሔርአምላካችሁ(ያህዌ ኤሎሂም)ነኝ። 2 “ ‘ሰንበታቴን ጠብቁ፤ መቅደሴን አክብሩ፤ እኔእግዚአብሔር(ያህዌ)ነኝ። 3 “ ‘በሥርዐቴ ብትሄዱ፤ ትእዛዜንም በጥንቃቄ ብትጠብቁ፣ 4 ዝናብን በወቅቱ…
ስለ ስጦታ የወጣ ሕግ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘ማንኛውም ሰው ተመጣጣኙን ዋጋ በመክፈልለእግዚአብሔር(ያህዌ)ሰውን ለመስጠት የተለየ ስእለት ቢሳል፣ 3 ዕድሜው ከሃያ እስከ ሥልሳ ዓመት ለሆነ ወንድ፣ በቤተ መቅደሱ ሰቅልሚዛን መሠረት፣ ግምቱ…
የሕዝብ ቈጠራ 1 እስራኤላውያን ከግብፅ በወጡ በሁለተኛው ዓመት፣ በሁለተኛው ወር፣ በመጀመሪያው ቀን በሲና ምድረ በዳ ሳሉእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ተናገረው፤ እንዲህም አለው፤ 2 “የወንዶቹን ስም አንድ በአንድ በመዘርዘር መላውን የእስራኤል ማኅበረሰብ በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ቍጠሯቸው።…
የየነገዱ አሰፋፈር 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ 2 “እስራኤላውያን ከምስክሩ ድንኳን ትይዩ ዙሪያውን ጥቂት ራቅ ብለው እያንዳንዱ ሰው በየዐርማውና በየቤተ ሰቡ ምልክት ሥር ይስፈር።” 3 “በምሥራቅ በኩል በፀሓይ መውጫ የይሁዳ ምድብ በየሰራዊቱና በዐርማቸው ሥር ይስፈር፤…
ሌዋውያን 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን በሲና ተራራ ላይ ባነጋገረው ጊዜ የአሮንና የሙሴ ትውልድ ይህ ነበር፤ 2 የአሮን ልጆች የበኵሩ ስም ናዳብ፣ የሌሎቹም አብዩድ አልዓዛርና ኢታምር ይባላል። 3 እርሱ ለክህነት አገልግሎት የለያቸው፣ ካህናት ለመሆን የተቀቡት የአሮን ወንድ ልጆች…