ዘኁልቍ 34
የከነዓን አዋሳኞች 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “እስራኤላውያንን እዘዛቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ርስት አድርጋችሁ በዕጣ ወደምትካፈሏት ወደ ከነዓን ምድር በምትገቡበት ጊዜ አዋሳኞቿ እነዚህ ይሆናሉ፤ 3 “ ‘የደቡብ ድንበራችሁ በኤዶም ወሰን ላይ ካለው ከጺን ምድረ በዳ ጥቂቱን ይጨምራል፤…
የከነዓን አዋሳኞች 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “እስራኤላውያንን እዘዛቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ርስት አድርጋችሁ በዕጣ ወደምትካፈሏት ወደ ከነዓን ምድር በምትገቡበት ጊዜ አዋሳኞቿ እነዚህ ይሆናሉ፤ 3 “ ‘የደቡብ ድንበራችሁ በኤዶም ወሰን ላይ ካለው ከጺን ምድረ በዳ ጥቂቱን ይጨምራል፤…
ለሌዋውያን የተሰጡ ከተሞች 1 ከኢያሪኮለ ማዶ በዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ፣ በሞዓብ ሜዳእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ከሚወርሱት ርስት ላይ ለሌዋውያን የሚኖሩባቸውን ከተሞች እንዲሰጧቸው እስራኤላውያንን እዘዛቸው፤ በየከተሞቹ ዙሪያም የግጦሽ መሬት ሰጧቸው። 3 ከተሞቹ ለእነርሱ መኖርያ፣ የግጦሽ መሬቱ ለከብቶቻቸው፣…
የሰለጰዓድ ሴት ልጆች ርስት 1 ከዮሴፍ ዝርያ ጐሣዎች የሆኑ የምናሴ ልጅ፣ የማኪር ልጅ፣ የገለዓድ ጐሣ የቤተ ሰብ አለቆች ወደ ሙሴና የእስራኤላውያን ቤተ ሰቦች አለቆች ወደሆኑት መሪዎች ቀርበው ተናገሩ፤ 2 እንዲህም አሉ፤ “ምድሪቱን በዕጣ ከፋፍለህ ለእስራኤላውያን…
እስራኤል ከኮሬብ እንዲነሡ የተሰጠ ትእዛዝ 1 ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ዓረባ በተባለው ምድረ በዳ ከሱጰ ትይዩ፣ በፋራንና በጦፌል፣ በላባን፣ በሐጼሮትና በዲዛሃብ መካከል ሳሉ፣ ሙሴ ለእስራኤል ሁሉ የተናገረው ቃል ይህ ነው። 2 (በሴይር ተራራ መንገድ ከኮሬብ እስከ…
በምድረ በዳ መንከራተት 1 ከዚያምእግዚአብሔር(ያህዌ)ባዘዘኝ መሠረት ተመለስን፤ ቀይ ባሕርንይዘን ወደ ምድረ በዳው ተጓዝን፤ በሴይር ኰረብታማ አገር ዙሪያ ለረጅም ጊዜ ተንከራተትን። 2 ከዚያምእግዚአብሔር(ያህዌ)እንዲህ አለኝ፤ 3 “በዚህ በኰረብታማ አገር ዙሪያ እስኪበቃችሁ ተንከራታችኋል፤ አሁን ግን ወደ ሰሜን ተመለሱ።…
የባሳን ንጉሥ የዐግ መሸነፍ 1 ከዚያም፣ ተመልሰን የባሳንን መንገድ ይዘን ወጣን፤ የባሳን ንጉሥ ዐግም ከመላው ሰራዊቱ ጋር ሆኖ በኤድራይ ጦርነት ሊገጥመን ተነሣ። 2 እግዚአብሔር(ያህዌ)፣ “እርሱን፣ መላው ሰራዊቱንና ምድሩን በእጅህ አሳልፌ ስለ ሰጠሁህ፣ አትፍራው፤ ሐሴቦንን ይገዛ…
ሙሴ እስራኤላውያን እንዲታዘዙ ማስጠንቀቁ 1 አሁንም እስራኤል ሆይ፤ በሕይወት እንድትኖሩ፣ የአባቶቻችሁ አምላክእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ወደሚሰጣችሁ ምድር እንድትገቡና እንድትወርሱ የማስተምራችሁን ሥርዐትና ሕግ ስሙ፤ ጠብቋቸውም። 2 ባዘዝኋችሁ ላይ አትጨምሩ፤ ከእርሱም አትቀንሱ፤ ነገር ግን የምሰጣችሁን የአምላካችሁንየእግዚአብሔርን(ኤሎሂም ያህዌ)ትእዛዞች ጠብቁ። 3 እግዚአብሔር(ያህዌ)በብዔልፌጎር…
ዐሥርቱ ትዕዛዛት 1 ሙሴ እስራኤልን ሁሉ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “እስራኤል ሆይ፤ በዛሬዋ ዕለት በጆሮአችሁ የምነግራችሁን ሥርዐትና ሕግ ስሙ፤ አጥኗቸው፤ በጥንቃቄም ጠብቋቸው። 2 አምላካችንእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)በኮሬብ ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን ገብቶአል። 3 እግዚአብሔር ይህን ቃል ኪዳን የገባውም…
አምላክህን እግዚአብሔርን ውደድ 1 ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር እንድትጠብቁት አስተምራችሁ ዘንድ አምላካችሁእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)የሰጠኝ ትእዛዝ፣ ሥርዐትና ሕግ ይህ ነው፤ 2 ይኸውም፣ የምሰጣችሁን ሥርዐቱንና ትእዛዙን ሁሉ በመጠበቅ፣ ዕድሜያችሁ እንዲረዝም፣ አንተ፣ ልጆችህና ከእነርሱ በኋላ የሚመጡት ልጆቻቸው በሕይወት ዘመናችሁ…
አሕዛብን ማስወጣት 1 አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ልትወርሳት ወደምትገባባት ምድር በሚያመጣህና ብዙዎችን፣ ከአንተ የሚበልጡ ታላላቆችና ብርቱዎች የሆኑትን ሰባቱን አሕዛብ፦ ኬጢያውያንን፤ ጌርጌሳውያንን፣ አሞራውያንን፣ ከነዓናውያንን፣ ፌርዛውያንን፣ ኤዊያውያንንና ኢያቡሳውያንን ከፊትህ በሚያስወጣቸው ጊዜ፣ 2 አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)በእጅህ አሳልፎ በሰጠህና አንተም ድል ባደረግሃቸው ጊዜ፣…