መሳፍንት 21

ለብንያማውያን ሚስት ስለ ማግኘት 1 እስራኤላውያን በምጽጳ፣ “ከእኛ አንድም ሰው ሴት ልጁን በጋብቻ ለብንያማውያን መዳር የለበትም” በማለት ተማምለው ነበር። 2 ሕዝቡ ወደ ቤቴልሄደው በዚያም እስከ ማታ ድረስ በእግዚአብሔር ፊት ተቀመጡ፤ ድምፃቸውንም ከፍ በማድረግ አምርረው አለቀሱ፤…

ሩት 1

ኑኃሚንና ሩት 1 መሳፍንትበሚገዙበት ዘመን፣ በምድሪቱ ላይ ራብ ሆነ፤ አንድ ሰው በይሁዳ ከምትገኘው ከቤተ ልሔም ሚስቱንና ሁለቱን ወንዶች ልጆቹን ይዞ፣ ለተወሰነ ጊዜ ለመኖር ወደ ሞዓብ አገር ሄደ። 2 የሰውየው ስም አቤሜሌክ፣ የሚስቱ ኑኃሚን፣ የሁለቱም ወንዶች…

ሩት 2

ሩት በቦዔዝ ዕርሻ 1 ኑኃሚን፤ ከአቤሜሌክ ጐሣ የሆነ ቦዔዝ የሚባል ባለጸጋ የባል ዘመድ ነበራት። 2 ሞዓባዊቷ ሩትም ኑኃሚንን፣ “በፊቱ ሞገስ አግኝቼ ቃርሚያ የሚያስቃርመኝ ሰው ባገኝ እስቲ ወደ እህል አዝመራው ልሂድ” አለቻት። ኑኃሚንም፣ “ልጄ ሆይ፤ ይሁን…

ሩት 3

ቦዔዝና ሩት በእህል ዐውድማው ላይ 1 ከዚህ በኋላ አማቷ ኑኃሚን ሩትን እንዲህ አለቻት፤ “ልጄ ሆይ፤ የሚመችሽን ቤትሰእንድፈልግልሽ አይገባኝምን? 2 ከሴቶች ሠራተኞቹ ጋር አብረሽ የነበርሽበት ቦዔዝ፣ ዘመዳችን አይደለምን? ዛሬ ማታ በዐውድማው ላይ ገብስ ያበራያል፤ 3 ተጣጠቢ፤…

ሩት 4

ቦዔዝ ሩትን አገባ 1 ቦዔዝም ወደ ከተማዪቱ በር አደባባይ ወጥቶ ተቀመጠ፤ እርሱም የመቤዠት ቅድሚያ ያለው የቅርብ ዘመድ በመጣ ጊዜ፣ “ወዳጄ ሆይ፤ ወደዚህ ና፣ አጠገቤም ተቀመጥ” አለው፤ ስለዚህም ሰውየው ሄዶ ተቀመጠ። 2 ቦዔዝ ከከተማዪቱ ሽማግሌዎች ዐሥሩን…

1 ሳሙኤል 1

የሳሙኤል መወለድ 1 በተራራማው በኤፍሬም አገር በአርማቴም መሴፋ የሚኖር ሕልቃና የተባለ አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም ኤፍሬማዊ ሲሆን፣ የኤያሬምኤል ልጅ፣ የኢሊዩ ልጅ፣ የቶሑ ልጅ፣ የናሲብ ልጅ፣ ነበረ። 2 እርሱም አንዲቱ ሐና፣ ሌላዪቱ ፍናና የተባሉ ሁለት ሚስቶች…

1 ሳሙኤል 2

የሐና የምስጋና ጸሎት 1 ሐናም እንዲህ ብላ ጸለየች፤ “ልቤበእግዚአብሔርጸና፤ ቀንዴምበእግዚአብሔርከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ይለኛልና። 2 “እንደእግዚአብሔርያለ ቅዱስማንም የለም፤ ከአንተም በቀር ሌላ የለም፤ እንደ አምላካችን ያለ ዐለት የለም። 3 “ይህን ያህል…

1 ሳሙኤል 3

እግዚአብሔር ሳሙኤልን ጠራው 1 ብላቴናው ሳሙኤል ከዔሊ በታች ሆኖእግዚአብሔርንያገለግል ነበር። በዚያም ዘመንየእግዚአብሔርቃል ብርቅ ነበረ፤ ራእይም አይታይም ነበር። 2 ዐይኖቹ ከመድከማቸው የተነሣ ማየት የተሳነው ዔሊ አንድ ሌሊት በስፍራው ተኝቶ ነበር። 3 ሳሙኤልም ደግሞ የእግዚአብሔር ታቦት ባለበት፣በእግዚአብሔርቤተ…

1 ሳሙኤል 4

1 የሳሙኤልም ቃል ወደ እስራኤል ሁሉ ደረሰ። ታቦቱ በፍልስጥኤማውያን ተማረከ በዚያ ዘመን እስራኤላውያን ፍልስጥኤማውያንን ሊወጉ ወጡ፤ እስራኤላውያን በአቤንኤዘር፣ ፍልስጥኤማውያን ደግሞ በአፌቅ ሰፈሩ። 2 ፍልስጥኤማውያን እስራኤልን ለመግጠም ሰራዊታቸውን አሰለፉ፤ ጦርነቱ እንደ ተፋፋመም፣ እስራኤላውያን በፍልስጥኤማውያን ተሸነፉ፤ በጦርነቱም…

1 ሳሙኤል 5

ታቦቱ ወደ አሽዶድና ወደ አቃሮን ተወሰደ 1 ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት ከማረኩ በኋላ፣ ከአቤንኤዘር ወደ አሽዶድ ወሰዱት። 2 ከዚያም ወደ ዳጎን ቤተ ጣዖት አግብተው፣ በዳጎን አጠገብ አኖሩት። 3 የአሽዶድም ሰዎች በማግስቱ ማለዳ ተነሥተው ሲመለከቱ እነሆ፣ ዳጎን…