1 ዜና መዋዕል 24

የካህናት አመዳደብ 1 የአሮን ልጆች አመዳደብ እንደሚከተለው ነበረ፤ የአሮን ልጆች ናዳብ፣ አብዩድ፣ አልዓዛር፣ ኢታምር ነበሩ። 2 ናዳብና አብዩድ ግን ዘር ሳይተኩ ከአባታቸው በፊት ሞቱ፤ ስለዚህ አልዓዛርና ኢታምር ካህናት ሆነው ያገለግሉ ነበር። 3 ዳዊትም የአልዓዛር ዘር…

1 ዜና መዋዕል 25

የቤተ መቅደሱ መዘምራን 1 ዳዊት ከሰራዊቱ አለቆች ጋር ሆኖ በመሰንቆ፣ በበገናና በጸናጽል ድምፅ እየታጀቡ ትንቢት የሚናገሩትን ከአሳፍ፣ ከኤማንና ከኤዶታም ቤተ ሰብ መካከል መርጦ መደበ፤ ይህን አገልግሎት የሚያከናውኑትም ሰዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፤ 2 ከአሳፍ ወንዶች ልጆች፤…

1 ዜና መዋዕል 26

የቤተ መቅደሱ በር ጠባቂዎች 1 የቤተ መቅደሱ በር ጠባቂዎች አመዳደብ፤ ከቆሬያውያን ወገን፤ ከአሳፍ ወንዶች ልጆች አንዱ የሆነው የቆሬ ወንድ ልጅ ሜሱላም። 2 ሜሱላም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያው ዘካሪያስ፣ ሁለተኛው ይዲኤል፣ ሦስተኛው ዮዛባት፣ አራተኛው የትኒኤል፣ 3…

1 ዜና መዋዕል 27

የሰራዊቱ ዋና ዋና ክፍሎች 1 የእስራኤል የቤተ ሰብ አለቆች፣ የሻለቆች፣ የመቶ አለቆች እንዲሁም ዓመቱን ሙሉ በየወሩ የሚመደቡትን ዋና ዋና ክፍሎች በተመለከተ ንጉሡን ያገለገሉ አለቆቻቸው ዝርዝር ይህ ነው። እያንዳንዱ ዋና ክፍል ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረው።…

1 ዜና መዋዕል 28

ዳዊት ስለ ቤተ መቅደሱ ያወጣው ዕቅድ 1 ዳዊት በኢየሩሳሌም እንዲሰበሰቡ የነገዱን የጦር አለቆች፣ ንጉሡን የሚያገለግሉትን የከፍለ ጦር አዛዦች፣ የሻለቆቹን፣ የመቶ አለቆቹን፣ የንጉሡና የልጆቹ ንብረትና ከብት ሁሉ ኀላፊ የሆኑትን፣ እንዲሁም የቤተ መንግሥቱን ሹማምት፣ ኀያላንና ጀግና ተዋጊዎቹን፣…

1 ዜና መዋዕል 29

ቤተ መቅደሱን ለመሥራት የቀረቡ ስጦታዎች 1 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ለመላው ጉባኤ እንዲህ አለ፤ “እግዚአብሔር የመረጠው ልጄ ሰሎሞን ገና ወጣትና ልምድም የሌለው ነው። ይህ ታላቅ ሕንጻ የሚሠራው ለሰው ሳይሆንለእግዚአብሔርአምላክ በመሆኑ፣ ሥራው ከባድ ነው። 2 እኔም ያለኝን…

2 ዜና መዋዕል 1

ሰሎሞን ጥበብ እንዲሰጠው ጠየቀ 1 አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለ ነበር፣ እጅግም ስላገነነው፣ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በመንግሥቱ ላይ ተደላድሎ ተቀመጠ። 2 ከዚያም ሰሎሞን ለመላው እስራኤል፣ ለሻለቆች፣ ለመቶ አለቆች፣ ለዳኞች፣ ለእስራኤል መሪዎች ሁሉ እንዲሁም ለየቤተ ሰቡ…

2 ዜና መዋዕል 2

ቤተ መቅደሱን ለመሥራት የተደረገ ዝግጅት 1 ሰሎሞንለእግዚአብሔርስም ቤተ መቅደስ፣ ለራሱም ቤተ መንግሥት እንዲሠራ አዘዘ። 2 እርሱም፣ የሚሸከሙ ሰባ ሺህ፣ ከኰረብታ ላይ ድንጋይ የሚፈልጡ ሰማንያ ሺህ ሰዎችና ሦስት ሺህ ስድስት መቶ የሥራ ተቈጣጣሪዎች አሰማራ። 3 ከዚህ…

2 ዜና መዋዕል 3

ሰሎሞን ቤተ መቅደስ ሠራ 1 ሰሎሞንም በኢየሩሳሌምእግዚአብሔርለአባቱ ለዳዊት በተገለጠበት በሞሪያ ተራራ ላይ በኢያቡሳዊው በኦርና ዐውድማ ዳዊት ባዘጋጀው ቦታየእግዚአብሔርንቤተ መቅደስ መሥራት ጀመረ። 2 በነገሠም በአራተኛው ዓመት፣ በሁለተኛው ወር፣ በሁለተኛው ቀን ቤተ መቅደሱን መሥራት ጀመረ። 3 ሰሎሞን…

2 ዜና መዋዕል 4

የቤተ መቅደሱ ዕቃዎች መሟላት 1 ርዝመቱ ሃያ ክንድ፣ ወርዱ ሃያ ክንድ፣ ቁመቱ ዐሥር ክንድየሆነ የናስ መሠዊያ ሠራ። 2 እንዲሁም የጐኑ ስፋት ከጠርዝ እስከ ጠርዝ ዐሥር ክንድ፣ ቁመቱ አምስትክንድ የሆነ ክብ በርሜል ቀልጦ ከፈሰሰ ብረት ሠራ፤…