ኢዮብ 16

ኢዮብ 1 ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “ይህን የሚመስል ብዙ ነገር ሰምቻለሁ፤ እናንተ ሁላችሁ የምታስጨንቁ አጽናኞች ናችሁ። 3 ይህ ከንቱ ንግግር አያልቅምን? ትለፈልፍ ዘንድ የሚገፋፋህ ምንድን ነው? 4 እናንተ በእኔ ስፍራ ብትሆኑ ኖሮ፣ እኔም እንደ…

ኢዮብ 17

1 መንፈሴ ደክሞአል፣ ዘመኔ አጥሮአል፤ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል። 2 አላጋጮች ከበውኛል፤ ትኵረቴም ትንኰሳቸው ላይ ነው። 3 “እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ተያዥ ሁነኝ፤ ከአንተ ሌላ ዋስ የሚሆነኝ ማን አለ? 4 እንዳያስተውሉ ልባቸውን ይዘሃል፤ ስለዚህ ድል አትሰጣቸውም። 5 ለጥቅም…

ኢዮብ 18

በልዳዶስ 1 ሹሐዊው በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “ይህን ንግግር የምትጨርሰው መቼ ነው? እስኪ ልብ ግዛ፤ ከዚያ በኋላ እንነጋገራለን። 3 ለምን እንደ ከብት መንጋ እንቈጠራለን? እንደ ደንቈሮስ ለምን ታየናለህ? 4 አንተ በቍጣ የነደድህ እንደሆነ፣ ምድር…

ኢዮብ 19

ኢዮብ 1 ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “ነፍሴን የምታስጨንቋት፣ በቃልስ የምትደቍሱኝ እስከ መቼ ነው? 3 እነሆ፤ ዐሥር ጊዜ ዘለፋችሁኝ፤ ያለ ዕፍረትም በደላችሁኝ። 4 በእውነት ተሳስቼ ከሆነ፣ ስሕተቱ የራሴ ጒዳይ ነው። 5 ነገር ግን ራሳችሁን በእኔ…

ኢዮብ 20

ሶፋር 1 ናዕማታዊውም ሶፋር እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “እጅግ ታውኬአለሁና፣ ሐሳቤ መልስ እንድሰጥ ይጐተጒተኛል። 3 የሚያቃልለኝን ንግግር ሰምቼአለሁ፤ መልስም እሰጥ ዘንድ መንፈሴ ገፋፋኝ። 4 “ሰውበምድር ላይ ከተቀመጠ ጊዜ ጀምሮ፣ ከጥንቱ እንዴት እንደ ነበረ ታውቃለህን? 5…

ኢዮብ 21

ኢዮብ 1 ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “ቃሌን በጥንቃቄ ስሙ፤ የምታጽናኑኝም በዚህ ይሁን፤ 3 ንግግሬን በትዕግሥት አድምጡ፤ ከተናገርሁ በኋላ፣ መሣለቅ ትችላላችሁ። 4 “በውኑ ቅርታዬ በሰው ላይ ነውን? ትዕግሥት ማጣትስ አይገባኝምን? 5 ተመልከቱኝና ተገረሙ፤ አፋችሁን በእጃችሁ…

ኢዮብ 22

ኤልፋዝ 1 ቴማናዊውም ኤልፋዝ እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “ሰው እግዚአብሔርን ሊጠቅም ይችላልን? ጠቢብ እንኳ ቢሆን ምን ይጠቅመዋል? 3 አንተ ጻድቅ ብትሆን ሁሉን የሚችለውን አምላክ ምን ደስ ታሰኘዋለህ? መንገድህ ያለ ነቀፋ ቢሆንስ የሚተርፈው ምንድን ነው? 4…

ኢዮብ 23

ኢዮብ 1 ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “ዛሬም ሐዘኔ መራራ ነው፤ እያቃሰትሁ እንኳ እጁበላዬ ከብዳለች። 3 እርሱን የት እንደማገኘው ባወቅሁ፤ ወደ መኖሪያውም መሄድ በቻልሁ! 4 ጒዳዬን በፊቱ አቀርብ ነበር፤ አፌንም በሙግት እሞላው ነበር። 5 የሚመልስልኝ…

ኢዮብ 24

1 “ሁሉን የሚችል አምላክ ለምን የፍርድ ቀን አይወስንም? እርሱን የሚያውቁትስ ለምን ያን ቀን እንዲያው ይጠባበቃሉ? 2 ሰዎች ድንበር ይገፋሉ፤ የሰረቁትን መንጋ ያሰማራሉ። 3 የድኻ ዐደጉን አህያ ቀምተው ይሄዳሉ፤ የመበለቲቱንም በሬ በመያዣነት ይወስዳሉ። 4 ችግረኛውን ከመንገድ…

ኢዮብ 25

በልዳዶስ 1 ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “ገዢነትና ግርማ የእግዚአብሔር ናቸው፤ በሰማይም ከፍታ ሥርዐትን ያደርጋል። 3 ሰራዊቱ ሊቈጠር ይችላልን? ብርሃኑስ የማይወጣው በማን ላይ ነው? 4 ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ይሆን ዘንድ፣ ከሴትስ የተወለደ ንጹሕ…