ኢዮብ 36
1 ኤሊሁ በመቀጠል እንዲህ አለ፤ 2 “በእግዚአብሔር ፈንታ ሆኜ የምለው አለኝ፤ ጥቂት ታገሠኝና እነግርሃለሁ። 3 ዕውቀቴን ከሩቅ አመጣለሁ፤ ፈጣሪዬ ጻድቅ እንደሆነ እገልጻለሁ። 4 ቃሌ ሐሰት እንዳልሆነ አረጋግጣለሁ፤ በዕውቀቱ ፍጹም የሆነ ሰው ከአንተ ጋር ነው። 5…
1 ኤሊሁ በመቀጠል እንዲህ አለ፤ 2 “በእግዚአብሔር ፈንታ ሆኜ የምለው አለኝ፤ ጥቂት ታገሠኝና እነግርሃለሁ። 3 ዕውቀቴን ከሩቅ አመጣለሁ፤ ፈጣሪዬ ጻድቅ እንደሆነ እገልጻለሁ። 4 ቃሌ ሐሰት እንዳልሆነ አረጋግጣለሁ፤ በዕውቀቱ ፍጹም የሆነ ሰው ከአንተ ጋር ነው። 5…
1 ልቤ በዚህ በኀይል ይመታል፤ ከስፍራውም ዘለል ዘለል ይላል። 2 ስሙ! የድምፁን ጩኸት ስሙ፤ ከአፉ የሚወጣውን ጒርምርምታ አድምጡ። 3 መብረቁን ከሰማይ ሁሉ በታች ያባርቃል፤ ወደ ምድርም ዳርቻ ይልካል። 4 ከዚያም በኋላ የድምፁ ጩኸት ይመጣል፤ በድምፁም…
እግዚአብሔር ተናገረ 1 እግዚአብሔርምበዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰለት፤ እንዲህም አለው፤ 2 “ዕውቀት በጐደለው ቃል፣ ዕቅዴን የሚያጨልም ይህ ማን ነው? 3 እስቲ እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፤ እኔ ልጠይቅህ፣ አንተም መልስልኝ። 4 “ምድርን በመሠረትሁ ጊዜ አንተ…
1 “የበረሃ ፍየል የምትወልድበትን ጊዜ ታውቃለህን? ዋልያ ስታምጥስ ተከታትለህ አይተሃል? 2 የእርግዝናቸው ወራት ምን ያህል እንደሆነ ትቈጥራለህን? የሚወልዱበትንስ ጊዜ ታውቃለህን? 3 ተንበርክከው ይወልዳሉ፤ ከምጣቸውም ጣር ይገላገላሉ። 4 ግልገሎቻቸውም ይጠነክራሉ፤ በሜዳም ያድጋሉ፤ ተለይተው ይሄዳሉ፤ ወደ እነርሱም…
1 እግዚአብሔርምኢዮብን እንዲህ አለው፤ 2 “ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ተከራክሮ የሚረታው አለን? እግዚአብሔርን የሚወቅስ እርሱ መልስ ይስጥ!” 3 ኢዮብም ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል መለሰ፤ 4 “እኔ ከንቱ ሰው፣ ምን እመልስልሃለሁ? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ። 5 አንድ…
1 “ሌዋታንንበመንጠቆ ልታወጣው፣ ወይም ምላሱን በገመድ ልታስረው ትችላለህን? 2 መሰነጊያ በአፍንጫው ልታስገባ፣ ወይም ጒንጩን በሜንጦ ልትበሳ ትችላለህን? 3 እርሱ እንድትምረው ይለማመጥሃል? በለስላሳ ቃላትስ ይናገርሃል? 4 ለዘላለም ባሪያ ታደርገው ዘንድ፣ ከአንተ ጋር ይዋዋላልን? 5 እንደ ወፍ…
ኢዮብ 1 ኢዮብም እንዲህ ሲልለእግዚአብሔርመለሰ፤ 2 “አንተ ሁሉን ማድረግ እንደምትችል፣ ዕቅድህም ከቶ እንደማይሰናከል ዐወቅሁ። 3 አንተ፣ ‘ያለ ዕውቀት ዕቅዴን የሚያደበዝዝ ይህ ማን ነው’ አልኸኝ፤ በእርግጥ ያልገባኝን ነገር፣ የማላውቀውንና ላስተውለው የማልችለውን ጒዳይ ተናገርሁ። 4 “ ‘ስማኝ፣ ልናገር…
ሁለቱ መንገዶች 1 በክፉዎች ምክር የማይሄድ፣ በኀጢአተኞች መንገድ የማይቆም፣ በፌዘኞችም ወንበር የማይቀመጥ፣ ሰው ብፁዕ ነው። 2 ነገር ግን ደስ የሚሰኘውበእግዚአብሔርሕግ ነው፤ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያሰላስለዋል። 3 እርሱም በወራጅ ውሃ ዳር እንደ ተተከለች፣ ፍሬዋን በየወቅቱ እንደምትሰጥ፣…
መሢሓዊ ትዕይንት 1 ሕዝቦች ለምን ያሤራሉ? ሰዎችስ ለምን ከንቱ ነገር ያውጠነጥናሉ? 2 የምድር ነገሥታት ተነሡ፤ ገዦችምበእግዚአብሔርናበመሢሑላይ፣ ሊመክሩ ተሰበሰቡ፤ 3 “ሰንሰለታቸውን እንበጥስ፣ የእግር ብረታቸውንም አውልቀን እንጣል” አሉ። 4 በሰማይ ዙፋን ላይ የተቀመጠው ይሥቃል፤ ጌታም ይሣለቅባቸዋል። 5…
የመከራ ተቀባዩ የጧት ጸሎት ዳዊት ከልጁ ከአቤሰሎም በሸሸ ጊዜ የዘመረው መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ጠላቶቼ ምንኛ በዙ ስንቱስ በእኔ ላይ ተነሣ! 2 ብዙዎች ነፍሴን፣ “እግዚአብሔር አይታደግሽም” አሏት።ሴላ 3 እግዚአብሔርሆይ፤ አንተ ግን ዙሪያዬን የምትከልል ጋሻ ነህ፤ ክብሬና፣…