መዝሙር 44

ብሔራዊ ሰቆቃ ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች ትምህርት። 1 አምላክ ሆይ፤ በጆሮአችን ሰምተናል፤ አባቶቻችን በቀድሞ ዘመን፣ እነርሱ በነበሩበት ዘመን፣ ያደረግኸውን ነግረውናል። 2 ሕዝቦችን በእጅህ አሳደህ አወጣሃቸው፤ አባቶቻችንን ግን ተከልሃቸው፤ ሕዝቦችን አደቀቅህ፤ አባቶቻችንን ግን ነጻ አወጣሃቸው። 3…

መዝሙር 45

የንጉሣዊ ሰርግ መዝሙር ለመዘምራን አለቃ፤ “በጽጌረዳ” ዜማ፤ የቆሬ ልጆች ትምህርት፤ የፍቅር መዝሙር 1 ልቤ መልካም ሐሳብ አፈለቀ፤ የተቀኘሁትን ቅኔ ለንጉሥ አሰማለሁ፤ አንደበቴም እንደ ባለ ሙያ ጸሓፊ ብርዕ ነው። 2 አንተ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ፤…

መዝሙር 46

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች መዝሙር፤ በደናግል የዜማ ስልት የሚዘመር፣ መዝሙር። 1 አምላካችን መጠጊያችንና ኀይላችን፣ በሚደርስብን መከራ ሁሉ የቅርብ ረዳታችን ነው። 2 ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ እንኳ፣ ተራሮችም ወደ ባሕር ጥልቅ ቢሰምጡ አንፈራም። 3…

መዝሙር 47

እግዚአብሔር፣ የእስራኤል ንጉሥ የዓለም ጌታ ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች መዝሙር። 1 ሕዝቦች ሁላችሁ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፤ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር እልል በሉ። 2 በምድር ሁሉ ላይ ታላቅ የሆነው ንጉሥ፣ ልዑልእግዚአብሔርየሚያስፈራ ነውና። 3 ሕዝቦችን ከእኛ በታች አደረገ፤…

መዝሙር 48

የእግዚአብሔር ተራራ ጽዮን ዝማሬ፤ የቆሬ ልጆች መዝሙር 1 እግዚአብሔርታላቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰው ተራራ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባዋል። 2 የምድር ሁሉ ደስታ የሆነው፣ በሰሜን በኩልበርቀት የሚታየው፣ በከፍታ ላይ አምሮ የደመቀው የጽዮን ተራራ፣ የታላቁ ንጉሥ ከተማ…

መዝሙር 49

የሀብት ከንቱነት ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች መዝሙር። 1 እናንተ ሕዝቦች ሁላችሁ፤ ይህን ስሙ፤ በዓለም የምትኖሩ ሁሉ፤ ይህን አድምጡ። 2 ዝቅተኞችና ከፍተኞች፤ ባለጠጎችና ድኾች ይህን በአንድነት ስሙ። 3 አፌ የጥበብን ቃል ይናገራል፤ የልቤም ሐሳብ ማስተዋልን ይሰጣል።…

መዝሙር 50

በመንፈስና በእውነት ማምለክ የአሳፍ መዝሙር 1 ኀያሉ አምላክ፣እግዚአብሔርተናገረ፤ ከፀሓይ መውጫ እስከ ፀሓይ መግቢያ ድረስ ምድርን ጠራት። 2 ፍጹም ውብ ከሆነችው ከጽዮን፣ እግዚአብሔር አበራ። 3 አምላካችን ይመጣል፤ ዝምም አይልም፤ የሚባላ እሳት በፊቱ፣ የሚያስፈራ ዐውሎ ነፋስም በዙሪያው…

መዝሙር 51

የኀጢአት ኑዛዜ ለመዘምራን አለቃ፤ ዳዊት ወደ ቤርሳቤህ ከገባ በኋላ፣ ነቢዩ ናታን ወደ እርሱ በመጣ ጊዜ፤ የዳዊት መዝሙር። 1 እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ መጠን፣ ምሕረት አድርግልኝ፤ እንደ ርኅራኄህም ብዛት፣ መተላለፌን ደምስስ። 2 በደሌን ፈጽሞ እጠብልኝ፤ ከኀጢአቴም…

መዝሙር 52

የክፉዎች ዕጣ ፈንታ ለመዘምራን አለቃ፤ ኤዶማዊው ዶይቅ ወደ ሳኦል መጥቶ፣ “ዳዊት ወደ አቢሜሌክ ቤት መጥቶአል” ብሎ በነገረው ጊዜ፤ የዳዊት ትምህርት 1 ኀያል ሆይ፤ በክፋት ለምን ትኵራራለህ? አንተ በእግዚአብሔር ዐይን የተናቅህ፣ እንዴትስ ዘወትር ትታበያለህ? 2 አንተ…

መዝሙር 53

አምላክ የለሾች ለመዘምራን አለቃ፤ በማኸላት፤ የዳዊት ትምህርት። 1 ቂል በልቡ፣ “እግዚአብሔር የለም” ይላል። ብልሹዎች ናቸው፤ ተግባራቸውም ጸያፍ ነው፤ በጎ ነገርን የሚያደርግ አንድ እንኳ የለም። 2 በማስተዋል የሚመላለስ፣ እግዚአብሔርን የሚፈልግ እንዳለ ለማየት፣ እግዚአብሔር ከሰማይ፣ ወደ ሰው…