መዝሙር 74

ስለ መቅደሱ መፍረስ የቀረበ ጸሎት የአሳፍ ትምህርት 1 አምላክ ሆይ፤ ለዘላለም የጣልኸን ለምንድን ነው? በማሰማሪያህ ባሉ በጎችህስ ላይ ቍጣህ ለምን ነደደ? 2 ጥንት ገንዘብህ ያደረግሃትን ጉባኤ፣ የዋጀሃትን የርስትህን ነገድ፣ መኖሪያህ ያደረግሃትን የጽዮን ተራራ አስብ። 3…

መዝሙር 75

ለመለኮታዊው ዳኛ የቀረበ ዝማሬ ለመዘምራን አለቃ፤ “አታጥፋ” በሚለው ቅኝት የሚዜም፤ የአሳፍ መዝሙር ማሕሌት 1 አምላክ ሆይ፤ ምስጋና እናቀርብልሃለን፤ ስምህ ቅርብ ነውና ምስጋና እናቀርብልሃለን፤ ሰዎችም ስለ ድንቅ ሥራህ ይናገራሉ። 2 አንተም እንዲህ አልህ፤ “ለይቼ በወሰንኋት ሰዓት፣…

መዝሙር 76

ግርማው ለሚያሰፈራው አምላክ የቀረበ ቅኔ ለመዘምራን አለቃ፤ በበገናዎች፤ የአሳፍ መዝሙር ማሕሌት 1 እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፤ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው። 2 ድንኳኑ በሳሌም፣ ማደሪያውም በጽዮን ነው። 3 በዚያም ተወርዋሪውን ፍላጻ፣ ጋሻንና ሰይፍን፣ ጦርንም ሰበረ።ሴላ 4 አንተ…

መዝሙር 77

የእስራኤል ጥንተ ነገር አሰላስሎ ለመዘምራን አለቃ፤ ለኤዶታም፤ የአሳፍ መዝሙር 1 ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፤ ይሰማኝም ዘንድ ወደ አምላክ ጮኽሁ። 2 በመከራዬ ቀን እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ በሌሊትም ያለ ድካም እጆቼን ዘረጋሁ፤ ነፍሴም አልጽናና አለች። 3…

መዝሙር 78

በእስራኤል የተገኘ ታሪክ የአሳፍ ትምህርት 1 ሕዝቤ ሆይ፤ ትምህርቴን ስማ፤ ጆሮህንም ወደ አንደበቴ ቃል አዘንብል። 2 አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ ከጥንት በነበረ እንቈቅልሽ እናገራለሁ፤ 3 ይህም የሰማነውና ያወቅነው፣ አባቶቻችንም የነገሩን ነው። 4 እኛም ከልጆቻቸው አንደብቀውም፤ የእግዚአብሔርንምስጋና፣…

መዝሙር 79

ብሔራዊ ሰቆቃ የአሳፍ መዝሙር 1 አምላክ ሆይ፤ ሕዝቦች ርስትህን ወረሩ፤ የተቀደሰውን ቤተ መቅደስህን አረከሱ፤ ኢየሩሳሌምንም አፈራርሰው ጣሏት። 2 የባሪያዎችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣ የቅዱሳንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት፣ ምግብ አድርገው ሰጡ። 3 ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ፣ እንደ ውሃ…

መዝሙር 80

ለእስራኤል ተሐድሶ የቀረበ ጸሎት ለመዘምራን አለቃ፤ “የኪዳን ጽጌረዳ” በሚለው ቅኝት የሚዜም፤ የአሳፍ መዝሙር 1 ዮሴፍን እንደ በግ መንጋ የምትመራ፣ የእስራኤል እረኛ ሆይ፤ ስማን፤ በኪሩቤል ላይ በዙፋን የምትቀመጥ ሆይ፤ በብርሃንህ ተገለጥ፤ 2 በኤፍሬም፣ በብንያምና በምናሴ ፊት…

መዝሙር 81

ለዳስ በዓል የሚዜም ቅኔ ለመዘምራን አለቃ፤ በዋሽንት የሚዜም፣ የአሳፍ መዝሙር 1 ብርታታችን ለሆነው አምላክ በደስታ ዘምሩ፤ ለያዕቆብ አምላክ እልል በሉ። 2 ዝማሬውን ጀምሩ፤ ከበሮውን ምቱ፤ በበገናና በመሰንቆ ጥዑም ዜማ አሰሙ። 3 በሙሉ ጨረቃ፣ በክብረ በዓላችን…

መዝሙር 82

ሙሱናን ዳኞች የአሳፍ መዝሙር 1 እግዚአብሔር በአማልክት ጉባኤ መካከል ተሰየመ፤ በአማልክትም ላይ ይፈርዳል፤ እንዲህም ይላል፦ 2 “ፍትሕን የምታጓድሉት እስከ መቼ ነው? ለክፉዎች የምታደሉትስ እስከ መቼ ነው?ሴላ 3 ለዐቅመ ቢሶችና ለድኻ አደጎች ፍረዱላቸው፤ የችግረኛውንና የምስኪኑን መብት…

መዝሙር 83

በእስራኤል ጠላቶች ላይ የቀረበ ጸሎት የአሳፍ መዝሙር፤ ማሕሌት 1 አምላክ ሆይ፤ ዝም አትበል፤ አምላክ ሆይ፤ ጸጥ አትበል፤ ጭጭ አትበል። 2 ጠላቶችህ እንዴት እንደ ተነሣሡ፣ ባላንጣዎችህም እንዴት ራሳቸውን ቀና ቀና እንዳደረጉ ተመልከት። 3 በሕዝብህ ላይ በተንኰል…