መዝሙር 94
የእግዚአብሔር ፍትሕ 1 የበቀል አምላክ፣ አንተእግዚአብሔርሆይ፤ የበቀል አምላክ ሆይ፤ ደምቀህ ተገለጥ። 2 አንተ የምድር ዳኛ ሆይ፤ ተነሥ፤ ለትዕቢተኞች የእጃቸውን ስጣቸው። 3 ክፉዎች እስከ መቼእግዚአብሔርሆይ፤ ክፉዎች እስከ መቼ ይፈነጫሉ? 4 የእብሪት ቃላት ያዥጐደጒዳሉ፤ ክፉ አድራጊዎች ሁሉ…
የእግዚአብሔር ፍትሕ 1 የበቀል አምላክ፣ አንተእግዚአብሔርሆይ፤ የበቀል አምላክ ሆይ፤ ደምቀህ ተገለጥ። 2 አንተ የምድር ዳኛ ሆይ፤ ተነሥ፤ ለትዕቢተኞች የእጃቸውን ስጣቸው። 3 ክፉዎች እስከ መቼእግዚአብሔርሆይ፤ ክፉዎች እስከ መቼ ይፈነጫሉ? 4 የእብሪት ቃላት ያዥጐደጒዳሉ፤ ክፉ አድራጊዎች ሁሉ…
የየዕለቱ መዝሙር 1 ኑ፤ ደስ እያለንለእግዚአብሔርእንዘምር፤ በድነታችንም ዐለት እልል እንበል። 2 ምስጋና ይዘን ፊቱ እንቅረብ፤ በዝማሬም እናወድሰው። 3 እግዚአብሔርታላቅ አምላክ ነውና፤ ከአማልክትም ሁሉ በላይ ታላቅ ንጉሥ ነው። 4 የምድር ጥልቆች በእጁ ናቸው፤ የተራራ ጫፎችም የእርሱ…
እግዚአብሔር፤ ንጉሥም ዳኛም 1 ለእግዚአብሔርአዲስ ዝማሬ ዘምሩ፤ ምድር ሁሉ፤ለእግዚአብሔርዘምሩ። 2 ለእግዚአብሔርዘምሩ፤ ስሙንም ባርኩ፤ ማዳኑንም ነጋ ጠባ አውሩ። 3 ክብሩን በሕዝቦች መካከል፣ ድንቅ ሥራውንም በሰዎች ሁሉ ፊት ተናገሩ። 4 እግዚአብሔርታላቅ ነውና፤ ውዳሴም የሚገባው ነው፤ ከአማልክትም ሁሉ…
የእግዚአብሔር ድል አድራጊነት 1 እግዚአብሔርነገሠ፤ ምድር ደስ ይበላት፤ በሩቅ ያሉ የባሕር ጠረፎች ሐሤት ያድርጉ። 2 ደመናና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ በዙሪያው አለ፤ ጽድቅና ፍትሕ የዙፋኑ መሠረት ናቸው። 3 እሳት በፊቱ ይሄዳል፤ በዙሪያው ያሉትንም ጠላቶቹን ይፈጃል። 4…
የዓለም ሁሉ ዳኛ መዝሙር 1 ለእግዚአብሔርአዲስ ዝማሬ አቅርቡ፤ እርሱ ድንቅ ነገሮችን አድርጎአልና፤ ቀኝ እጁ፣ ቅዱስ ክንዱም፣ ማዳንን አድርገውለታል። 2 እግዚአብሔርማዳኑን አሳወቀ፤ ጽድቁንም በሕዝቦች ፊት ገለጠ። 3 ለእስራኤል ቤት ምሕረቱን፣ ታማኝነቱንም አሰበ፤ የምድር ዳርቻዎችም ሁሉ፣ የአምላካችንን…
ጻድቅና ቅዱስ አምላክ 1 እግዚአብሔርነገሠ፤ ሕዝቦች ይንቀጥቀጡ፤ በኪሩቤል ላይ በዙፋን ተቀምጦአል፤ ምድር ትናወጥ። 2 እግዚአብሔርበጽዮን ታላቅ ነው፤ ከሕዝቦችም ሁሉ በላይ ከፍ ከፍ ብሎአል። 3 ታላቁንና አስፈሪውን ስምህን ይወድሱ፤ እርሱ ቅዱስ ነው። 4 ፍትሕን የምትወድ፣ ኀያል…
እግዚአብሔርን ለማመስገን የቀረበ ግብዣ የምስጋና መዝሙር 1 ምድር ሁሉለእግዚአብሔርእልል በሉ፤ 2 እግዚአብሔርንበደስታ አገልግሉት፤ በፍስሓ ዝማሬ ፊቱ ቅረቡ። 3 እግዚአብሔርአምላክ መሆኑን ዕወቁ፤ እርሱ ፈጠረን፤ እኛም የእርሱ ነን፤ እኛ ሕዝቡ የማሰማሪያው በጎች ነን። 4 በምስጋና ወደ ደጆቹ፣…
ትክክለኛ አስተዳደር የዳዊት መዝሙር 1 ስለ ምሕረትና ስለ ፍትሕ እዘምራለሁ፤ እግዚአብሔርሆይ፤ ለአንተ በምስጋና እቀኛለሁ። 2 እንከን የማይገኝባትን መንገድ አጥብቄ እይዛለሁ፤ አንተ ወደ እኔ የምትመጣው መቼ ነው? በቤቴ ውስጥ፣ በንጹሕ ልብ እመላለሳለሁ። 3 በዐይኔ ፊት፣ ክፉ…
በክፉ ጊዜ የቀረበ ጸሎት ባዘነና ልመናውን በእግዚአብሔር ፊት ባፈሰሰ ጊዜ፣ የተጨነቀ ሰው ጸሎት 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ጸሎቴን ስማ፤ ጩኸቴም ወደ አንተ ይድረስ። 2 በመከራዬ ቀን፣ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ በጠራሁህ ቀን ፈጥነህ መልስልኝ።…
እግዚአብሔር ፍቅር ነው የዳዊት መዝሙር 1 ነፍሴ ሆይ፤እግዚአብሔርንባርኪ የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ። 2 ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤ ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፤ 3 ኀጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፣ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፣ 4 ሕይወትሽን ከጥፋት ጒድጓድ የሚያድን፣…