መዝሙር 114

ለፋሲካ የቀረበ ውዳሴ 1 እስራኤል ከግብፅ ወጥቶ ሲሄድ፣ የያዕቆብም ቤት ቋንቋው ልዩ ከሆነ ሕዝብ ተለይቶ ሲወጣ፣ 2 ይሁዳየእግዚአብሔርመቅደስ፣ እስራኤልም ግዛቱ ሆነ። 3 ባሕር አየች፤ ሸሸችም፤ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ። 4 ተራሮች እንደ አውራ በግ፣ ኰረብቶችም…

መዝሙር 115

አንዱ እውነተኛው አምላክ 1 ለእኛ ሳይሆን፣እግዚአብሔርሆይ፤ ለእኛ ሳይሆን፣ ስለ ምሕረትህና ስለ እውነትህ፣ ለስምህ ክብርን ስጥ። 2 አሕዛብ፣ “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ? 3 አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል። 4 የእነርሱ ጣዖታት ግን የሰው…

መዝሙር 116

ምስጋና 1 የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና፣ እግዚአብሔርንወደድሁት። 2 ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሎአልና፣ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ወደ እርሱ እጣራለሁ። 3 የሞት ወጥመድ ያዘኝ፤ የሲኦልምጣር አገኘኝ፤ ጭንቅና ሐዘን አሸነፈኝ። 4 እኔምየእግዚአብሔርንስም ጠራሁ፤ “እግዚአብሔርሆይ፤ ነፍሴን ታድናት ዘንድ እለምንሃለሁ” አልሁ።…

መዝሙር 117

የምስጋና ጥሪ 1 አሕዛብ ሁላችሁ፤እግዚአብሔርንአመስግኑት፤ ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤ 2 እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤ የእግዚአብሔርምታማኝነት ጸንቶ ይኖራል። ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 118

ለዳስ በዓል የቀረበ የጒዞ መዝሙር 1 እግዚአብሔርቸር ነውና አመስግኑት፤ ምሕረቱም ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች። 2 የእስራኤል ሕዝብ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። 3 የአሮን ቤት፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። 4 እግዚአብሔርንየሚፈሩ ሁሉ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበሉ። 5…

መዝሙር 119

ውዳሴ ለሕገ እግዚአብሔር 1 መንገዳቸው ነቀፋ የሌለበት፣ በእግዚአብሔርምሕግ የሚሄዱ የተባረኩ ናቸው። 2 ምስክርነቱን የሚጠብቁ፣ በፍጹምም ልብ የሚሹት የተባረኩ ናቸው፤ 3 ዐመፅን አያደርጉም፤ ነገር ግን በመንገዱ ይሄዳሉ። 4 ጠንቅቀን እንጠብቃት ዘንድ፣ አንተ ሥርዐትን አዘሃል። 5 ሥርዐትህን…

መዝሙር 120

የሰላም ፀሮች መዝሙረ መዓርግ 1 በተጨነቅሁ ጊዜ ወደእግዚአብሔርተጣራሁ፤ እርሱም መለሰልኝ። 2 እግዚአብሔርሆይ፤ ከሐሰተኛ ከንፈር፣ ከአታላይ ምላስም አድነኝ። 3 ሐሰተኛ አንደበት ሆይ፤ ምን ይከፈልህ? ከዚህስ የባሰ ምን ይደረግብህ? 4 በተሳለ የጦረኛ ቀስት፣ በግራር ከሰል ፍም ይቀጣሃል።…

መዝሙር 121

የእስራኤል ጠባቂ መዝሙረ መዓርግ 1 ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? 2 ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔርዘንድ ይመጣል። 3 እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። 4 እነሆ፤ እስራኤልን የሚጠብቅ፣ አይተኛም፤ አያንቀላፋምም። 5 እግዚአብሔርይጠብቅሃል፤ እግዚአብሔርበቀኝህ በኩል…

መዝሙር 122

ኢየሩሳሌም እልል በዪ! የዳዊት መዝሙረ መዓርግ 1 “ወደእግዚአብሔርቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ፣ ደስ አለኝ። 2 ኢየሩሳሌም ሆይ፤ እግሮቻችን ከደጅሽ ውስጥ ቆመዋል። 3 ኢየሩሳሌም እጅግ እንደ ተጠጋጋች፣ ከተማ ሆና ተሠርታለች። 4 ለእስራኤል በተሰጠው ሥርዐት መሠረት፣ የእግዚአብሔርንስም ለማመስገን፣…

መዝሙር 123

የተጨነቀ ሰው ጸሎት መዝሙረ መዓርግ 1 በሰማይ ዙፋን ላይ የተቀመጥህ ሆይ፤ ዐይኖቼን ወደ አንተ አነሣለሁ። 2 የባሪያዎች ዐይን ወደ ጌታቸው እጅ፣ የባሪያዪቱም ዐይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደሚመለከት፣ ምሕረት እስከሚያደርግልን ድረስ፣ የእኛም ዐይኖች ወደ አምላካችን ወደእግዚአብሔርይመለከታሉ።…