መዝሙር 124
የእስራኤል አዳኝ የዳዊት መዝሙረ መዓርግ 1 እስራኤል እንዲህ ይበል፦ “እግዚአብሔርከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣ 2 ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፣ እግዚአብሔርከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣ 3 ቍጣቸው በላያችን በነደደ ጊዜ፣ በቁመናችን በዋጡን ነበር፤ 4 ጐርፍ ባጥለቀለቀን፣ ፈረሰኛው…
የእስራኤል አዳኝ የዳዊት መዝሙረ መዓርግ 1 እስራኤል እንዲህ ይበል፦ “እግዚአብሔርከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣ 2 ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፣ እግዚአብሔርከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣ 3 ቍጣቸው በላያችን በነደደ ጊዜ፣ በቁመናችን በዋጡን ነበር፤ 4 ጐርፍ ባጥለቀለቀን፣ ፈረሰኛው…
እግዚአብሔር የሚታመኑበትን ይጠብቃል መዝሙረ መዓርግ 1 በእግዚአብሔርየሚታመኑ፣ ሳትናወጥ ለዘላለም እንደምትኖር እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው። 2 ተራሮች ኢየሩሳሌምን እንደ ከበቧት፣ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣እግዚአብሔርበሕዝቡ ዙሪያ ነው። 3 ጻድቃን እጃቸውን፣ ለክፋት እንዳያነሡ፣ የክፉዎች በትረ መንግሥት፣ ለጻድቃን በተመደበች ምድር…
የስደት ተመላሾች መዝሙር መዝሙረ መዓርግ 1 እግዚአብሔርየጽዮንን ምርኮበመለሰጊዜ፣ ሕልም እንጂ እውን አልመሰለንም። 2 በዚያን ጊዜ አፋችን በሣቅ፣ እንደበታችንም በእልልታ ተሞላ፤ በዚያን ጊዜም በሕዝቦች መካከል፣ “እግዚአብሔርታላቅ ነገር አደረገላቸው” ተባለ። 3 እግዚአብሔርታላቅ ነገር አደረገልን፤ እኛም ደስ አለን።…
በእግዚአብሔር መታመን የሰሎሞን መዝሙረ መዓርግ 1 እግዚአብሔርቤትን ካልሠራ፣ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔርከተማን ካልጠበቀ፣ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል። 2 የዕለት ጒርስ ለማግኘት በመጣር፣ ማልዳችሁ መነሣታችሁ፣ አምሽታችሁም መተኛታችሁ ከንቱ ነው፤ እርሱ ለሚወዳቸው እንቅልፍን ያድላልና። 3 እነሆ፤ ልጆችየእግዚአብሔርስጦታ ናቸው፤…
የጻድቃን በረከት መዝሙረ መዓርግ 1 እግዚአብሔርንየሚፈሩ ሁሉ፣ በመንገዱም የሚሄዱ የተባረኩ ናቸው። 2 የድካምህን ፍሬ ትበላለህ፤ ትባረካለህ፤ ይሳካልሃልም። 3 ሚስትህ በቤትህ፣ እንደሚያፈራ ወይን ናት፤ ወንዶች ልጆችህ በማእድህ ዙሪያ፣ እንደ ወይራ ተክል ናቸው። 4 እነሆ፤እግዚአብሔርንየሚፈራ ሰው፣ እንዲህ…
በጽዮን ጠላቶች ላይ የቀረበ ጸሎት መዝሙረ መዓርግ 1 እስራኤል እንዲህ ይበል፦ “ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ አስጨነቁኝ፤ 2 በርግጥ ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ አስጨነቁኝ፤ ዳሩ ግን ድል አላደረጉኝም። 3 ዐራሾች ጀርባዬን ዐረሱት፤ ትልማቸውንም አስረዘሙት።” 4 እግዚአብሔርግን…
ለርዳታ የቀረበ ጥሪ መዝሙረ መዓርግ 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ከጥልቅ ወደ አንተ እጮኻለሁ። 2 ጌታ ሆይ፤ ድምፄን ስማ፤ ጆሮዎችህ የልመናዬን ቃል፣ የሚያዳምጡ ይሁኑ። 3 እግዚአብሔርሆይ፤ ኀጢአትን ብትቈጣጠር፣ ጌታ ሆይ፤ ማን ሊቆም ይችላል? 4 ነገር ግን በአንተ ዘንድ…
በእግዚአብሔር መታመን የዳዊት መዝሙረ መዓርግ 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ልቤ አልታበየም፤ ዐይኔ ከፍ ከፍ አላለም፤ ሐሳቤ ለዐጒል ትልቅነት አልተነሣሣም፤ ከዐቅሜም በላይ አልተንጠራራሁም። 2 ነገር ግን ነፍሴን ጸጥ፣ ዝም አሰኘኋት፤ ጡት የጣለ ልጅ ዐርፎ እናቱ ላይ እንደሚቀመጥ፣ ነፍሴ…
የክብረ በዓል መዝሙር መዝሙረ መዓርግ 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ዳዊትን፣ የታገሠውንም መከራ ሁሉ ዐስብ፤ 2 እርሱለእግዚአብሔርማለ፤ ለያዕቆብም ኀያል አምላክ እንዲህ ሲል ተሳለ፤ 3 “ወደ ቤቴ አልገባም፤ ዐልጋዬም ላይ አልወጣም፤ 4 ለዐይኖቼ እንቅልፍን፣ ለሽፋሽፍቶቼም ሸለብታ አልሰጥም፤ 5 ለእግዚአብሔርስፍራን፣…
የወንድማማች ፍቅር የዳዊት መዝሙረ መዓርግ 1 ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ፣ እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል! 2 በራስ ላይ ፈሶ፣ እስከ ጢም እንደሚዘልቅ፣ እስከ አሮን ጢም እንደሚወርድ፣ እስከ ልብሱም ዐንገትጌ እንደሚደርስ ውድ ሽቱ ነው። 3…