ኢሳይያስ 23

ስለ ጢሮስ የተነገረ ትንቢት 1 ስለ ጢሮስ የተነገረ ንግር፤ የተርሴስ መርከቦች ሆይ፤ ዋይ በሉ፤ ጢሮስ ተደምስሳለችና፤ ያለ ቤትና ያለ ወደብ ቀርታለች። ከቆጵሮስ ምድር፣ ዜናው ወጥቶላቸዋል። 2 እናንት የባሕር ተጓዦች ያበለጠጓችሁ፣ በደሴቲቱ የምትኖሩ፣ የሲዶና ነጋዴዎችም ጸጥ…

ኢሳይያስ 24

እግዚአብሔር ምድርን ፈጽሞ ያጠፋታል 1 እነሆ፤እግዚአብሔርምድርን ባድማ ያደርጋታል፤ ፈጽሞ ያጠፋታል፤ የፍርስራሽ ክምር ያደርጋታል፤ ነዋሪዎቿንም ይበትናል። 2 ነገሩ ሁሉም አንድ ዐይነት ይሆናል፤ በሕዝቡ ላይ የሚሆነው በካህኑ፣ በአገልጋዩ ላይ የሚሆነው በጌታው፣ በአገልጋይዋ ላይ የሚሆነው በእመቤቷ፣ በገዢው ላይ…

ኢሳይያስ 25

ምስጋና ለእግዚአብሔር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ አንተ አምላኬ ነህ፤ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ስምህንም አወድሳለሁ፤ አስቀድሞ የታሰበውን፣ ድንቅ ነገር፣ በፍጹም ታማኝነት አድርገሃልና። 2 ከተማዪቱን የድንጋይ ክምር አድርገሃታል፤ የተመሸገችውንም ከተማ አፈራርሰሃታል፤ የተመሸገችው የባዕድ ከተማ ከእንግዲህ አትኖርም፤ ተመልሳም አትሠራም። 3…

ኢሳይያስ 26

የምስጋና መዝሙር 1 በዚያ ቀን ይህ መዝሙር በይሁዳ ምድር ይዘመራል፤ ብርቱ ከተማ አለችን፣ አምላካችን ቅጥሮቿንና ምሽጎቿን፣ ለድነት አድርጎአል። 2 በእምነቱ የጸና ጻድቅ የሆነ ሕዝብ ይገባ ዘንድ፣ በሮቿን ክፈቱ። 3 በአንተ ላይ ታምናለችና፣ በአንተ የምትደገፈውን ነፍስ…

ኢሳይያስ 27

የእስራኤል ዐርነት መውጣት 1 በዚያ ቀንእግዚአብሔር፣ ተወርዋሪውን እባብ ሌዋታንን፣ የሚጠቀለለውን ዘንዶ ሌዋታንን በብርቱ፣ በታላቁና በኀይለኛ ሰይፍ ይቀጣዋል፤ የባሕሩንም ግዙፍ አውሬ ይቈራርጠዋል። 2 በዚያን ቀን እንዲህ ይባላል፤ “ለመልካሙ የወይን ቦታ ዘምሩለት፤ 3 እኔእግዚአብሔርጠባቂው ነኝ፤ ዘወትር ውሃ…

ኢሳይያስ 28

ወዮ ለኤፍሬም 1 ለኤፍሬም ሰካራሞች የመታበያ አክሊል ለሆነች፣ በለመለመ ሸለቆ ዐናት ላይ ጒብ ብላ፣ የክብሩ ውበት ለሆነች ጠውላጋ አበባ፣ የወይን ጠጅ ለዘራቸው መኵራሪያ ለሆነች፣ ለዚያች ከተማ ወዮላት! 2 እነሆ፤ ጌታ ኀያልና ብርቱ የሆነ ነገር አለው፤…

ኢሳይያስ 29

ወዮ ለዳዊት ከተማ 1 ዳዊት የሰፈረብሽ ከተማ፣ አርኤል፣ አርኤል ወዮል ዓመት በዓመት ላይ ጨምሪ፣ ዐውደ ዓመትሽም ይቀጥል። 2 ነገር ግን አርኤልንእከባለሁ፤ ታለቅሳለች፤ ዋይ ዋይ ትላለች፤ ለእኔም እንደ መሠዊያ ስፍራ ትሆንልኛለች። 3 በዙሪያሽ እሰፍራለሁ፤ በቅጥር እከብሻለሁ፤…

ኢሳይያስ 30

ወዮ ለእምቢተኛ ሕዝብ 1 “ለዐመፀኞች ልጆች ወዮላቸው” ይላልእግዚአብሔር፤ “የእኔ ያልሆነውን ሐሳብ ይከተላሉ፤ ከመንፈሴ ያልሆነውን ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፤ በኀጢአት ላይ ኀጢአት ይጨምራሉ። 2 እኔን ሳይጠይቁ፣ ወደ ግብፅ ይወርዳሉ፤ የፈርዖንን ከለላ፣ የግብፅንም ጥላ ለመጠጊያነት ይፈልጋሉ። 3 ነገር…

ኢሳይያስ 31

በግብጽ ለሚደገፉ ወዮውላቸው 1 ወደ እስራኤል ቅዱስ ለማይመለከቱ፣ ከእግዚአብሔርምርዳታን ለማይሹ፣ ነገር ግን፤ ለርዳታ ብለው ወደ ግብፅ ለሚወርዱ፣ በፈረሶች ለሚታመኑ፣ በሠረገሎቻቸው ብዛት፣ በፈረሶቻቸውም ታላቅ ብርታት ለሚመኩ ወዮላቸው! 2 እርሱም ግን ጠቢብ ነው፤ ጥፋትን ያመጣል፤ ቃሉን አያጥፍም።…

ኢሳይያስ 32

የጽድቅ መንግሥት 1 እነሆ፤ ንጉሥ በጽድቅ ይነግሣል፤ ገዦችም በፍትሕ ይገዛሉ። 2 እያንዳንዱ ሰው ከነፋስ መከለያ፣ ከወጀብም መጠጊያ ይሆናል። በበረሓም እንደ ውሃ ምንጭ፣ በተጠማም ምድር እንደ ትልቅ ቋጥኝ ጥላ ይሆናል። 3 የሚያዩ ሰዎች ዐይን ከእንግዲህ አይጨፈንም፤…