ኢሳይያስ 63

እግዚአብሔር የሚቤዥበትና የሚበቀልበት ቀን 1 ይህ ከኤዶም፣ ቀይ የተነከረ መጐናጸፊያ ለብሶ ከባሶራ የሚመጣ ማን ነው? ይህ ክብርን የተጐናጸፈ፣ በኀይሉ ታላቅነት እየተራመደ የሚመጣውስ ማን ነው? “በጽድቅ የምናገር፣ ለማዳንም ኀይል ያለኝ እኔው ነኝ።” 2 መጐናጸፊያህ፣ ለምን በወይን…

ኢሳይያስ 64

1 አቤቱ፤ ሰማያትን ቀድደህ ምነው በወረድ ምነዋ ተራሮች በፊትህ በተናወጡ 2 እሳት ሲለኰስ ጭራሮን እንደሚያቀጣጥል፣ ውሃንም እንደሚያፈላ፣ ስምህ በጠላቶችህ ዘንድ እንዲታወቅ ውረድ፤ መንግሥታትም በፊትህ እንዲንቀጠቀጡ አድርግ። 3 እኛ ያልጠበቅነውን አስፈሪ ነገር ባደረግህ ጊዜ፣ አንተ ወረድህ፤…

ኢሳይያስ 65

ፍርድና ድነት 1 “ላልለመኑኝ ራሴን ገለጥሁላቸው፤ ላልፈለጉኝ ተገኘሁላቸው። ስሜን ላልጠራ ሕዝብ፣ ‘አለሁልህ፤ አለሁልህ’ አልሁት። 2 ለዐመፀኛ ሕዝብ፣ መልካም ባልሆኑ መንገዶች ለሚሄዱ፣ የልባቸውን ምኞት ለሚከተሉ፣ ቀኑን ሙሉ እጆቼን ዘረጋሁ። ዘወትር በፊቴ የሚያስቈጡኝ ሕዝቦች፣ 3 በአትክልት ቦታዎች…

ኢሳይያስ 66

ፍርድና ተስፋ 1 እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ ማረፊያ ናት፤ ታዲያ የምትሠሩልኝ ቤት፣ የማርፍበትስ ስፍራ የቱ ነው? 2 እነዚህን ነገሮች ሁሉ እጄ አልሠራችምን? እንዲገኙስ ያደረግሁ እኔ አይደለሁምን?” ይላልእግዚአብሔር። “ነገር ግን እኔ ወደዚህ፣ ትሑት…

ኤርምያስ 1

1 የኬልቅያስ ልጅ፣ ኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው፤ አባቱ በብንያም አገር በዓናቶት ከሚገኙት ካህናት አንዱ ነበረ። 2 የእግዚአብሔርቃል የይሁዳ ንጉሥ፣ የአሞን ልጅ ኢዮስያስ በነገሠ በዐሥራ ሦስተኛው ዓመት ወደ ኤርምያስ መጣ፤ 3 ደግሞም በይሁዳ ንጉሥ፣ በኢዮስያስ…

ኤርምያስ 2

የእስራኤል ሕዝብ አምላኩን መተው 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “ሂድና ጮኸህ ይህን ለኢየሩሳሌም ጆሮ አሰማ፤ “እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ ‘በወጣትነትሽ ጊዜ የነበረሽን ታማኝነት፣ በሙሽርነትሽም ወራት እንዴት እንደ ወደድሽኝ፣ በምድረ በዳ ዘር በማይዘራበት ምድር፣ እንዴት…

ኤርምያስ 3

1 “ሰው ሚስቱን ቢፈታ፣ እርሷም ሄዳ ሌላ ሰው ብታገባ፣ ወደ እርሷ ይመለሳልን? ምድሪቱስ ፈጽማ አትረክስምን? አንቺ ግን ከብዙ ወዳጆችሽ ጋር አመንዝረሻል፤ ታዲያ አሁን ወደ እኔ መመለስ ትፈልጊያለሽን?” ይላልእግዚአብሔር። 2 “እስቲ ቀና ብለሽ ጭር ያሉትን ኰረብቶች…

ኤርምያስ 4

1 “እስራኤል ሆይ፤ ብትመለስ፣ ወደ እኔ ብትመለስ፤” ይላልእግዚአብሔር፤ “አስጸያፊ ነገሮችህን ከፊቴ ብታስወግድ፣ ባትናወጥ ብትቆምም፣ 2 በእውነት፣ በቅንነትና በጽድቅ፣ ‘ሕያውእግዚአብሔርን!’ ብለህ ብትምል፣ አሕዛብ በእርሱ ይባረካሉ፤ በእርሱም ይከበራሉ።” 3 እግዚአብሔርለይሁዳና ለኢየሩሳሌም ሰዎች እንዲህ ያላል፤ “ዕዳሪውን መሬት ዕረሱ፤…

ኤርምያስ 5

ቅን ሰው አለመገኘቱ 1 “በኢየሩሳሌም መንገዶች እስቲ ውጡ፤ ወደ ላይ ወደታችም ውረዱ፤ ዙሪያውን ተመልከቱ ቃኙ፤ በአደባባይዋም ፈልጉ፤ እውነትን የሚሻና በቅንነት የሚሄድ፣ አንድ ሰው እንኳ ብታገኙ፣ እኔ ይህቺን ከተማ እምራታለሁ። 2 ‘ሕያውእግዚአብሔርን! ቢሉም፣ የሚምሉት በሐሰት ነው።”…

ኤርምያስ 6

የኢየሩሳሌም መከበብ 1 “እናንት የብንያም ልጆች፤ ክፉ ነገር፣ ታላቅም ጥፋት ከሰሜን ድንገት ይመጣልና፣ ከኢየሩሳሌም ሸሽታችሁ አምልጡ፤ በቴቁሔ መለከትን ንፉ፤ በቤትሐካሪም ላይ ምልክት ከፍ አድርጋችሁ አሳዩ። 2 ውብና ሽሙንሙን የሆነችዋን፣ የጽዮንን ሴት ልጅ አጠፋታለሁ። 3 እረኞች…