ኤርምያስ 7
ዋጋ ቢስ አምልኮ 1 ከእግዚአብሔርወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፤ 2 “በእግዚአብሔርቤት በር ቁም፤ በዚያም ይህን መልእክት ዐውጅ፤ “ ‘እግዚአብሔርንለማምለክ፣ በእነዚህ በሮች የምትገቡ የይሁዳ ሕዝብ ሁላችሁ፣ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። 3 የእስራኤል አምላክ፣ የሰራዊት ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “መንገዳችሁንና…
ዋጋ ቢስ አምልኮ 1 ከእግዚአብሔርወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፤ 2 “በእግዚአብሔርቤት በር ቁም፤ በዚያም ይህን መልእክት ዐውጅ፤ “ ‘እግዚአብሔርንለማምለክ፣ በእነዚህ በሮች የምትገቡ የይሁዳ ሕዝብ ሁላችሁ፣ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። 3 የእስራኤል አምላክ፣ የሰራዊት ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “መንገዳችሁንና…
1 “ ‘በዚያን ጊዜ፣ ይላልእግዚአብሔር፤ የይሁዳን ነገሥታትና መኳንንት ዐፅም፣ የካህናትና የነቢያት ዐፅም፣ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ዐፅም ከየመቃብራቸው ይወጣል። 2 በወደዷቸውና በአገለገሏቸው እንዲሁም በተከተሏቸው፣ ባማከሯቸውና ባመለኳቸው በፀሓይ፣ በጨረቃና በሰማያት ከዋክብት ሁሉ ፊት ይሰጣል፤ አይሰበሰብም ወይም አይቀበርም፤ ነገር ግን…
1 ስለ ታረዱት ወገኖቼ፣ ቀንና ሌሊት አለቅስ ዘንድ፣ ምነው፣ ራሴ የውሃ ምንጭ በሆነ! ምነው ዐይኖቼ የእንባ መጒረፊያ በሆኑልኝ! 2 ሕዝቤን ትቼ፣ ርቄ እንድሄድ፣ በምድረ በዳ የእንግዶች ማደሪያ ማን በሰጠኝ! ሁሉም አመንዝሮች፣ የአታላዮች መንጋ ሆነዋላ! 3…
ባዕድ አምልኮና እውነተኛው አምልኮ 1 የእስራኤል ቤት ሆይ፤እግዚአብሔርየሚላችሁን ስሙ። 2 እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “የአሕዛብን መንገድ አትከተሉ፤ እነርሱ በሰማይ ምልክቶች ይታወካሉ፣ እናንተ ግን በእነዚህ አትረበሹ። 3 የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከጫካ ይቈርጣሉ፤ አናጺም በመሣሪያው ቅርጽ ያበጅለታል፤…
ያልተከበረው ኪዳን 1 ከእግዚአብሔርዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፤ 2 “የዚህን ኪዳን ቃል ስማ፤ ለይሁዳ ሕዝብና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ሰዎች ንገራቸው፤ 3 የእስራኤል አምላክእግዚአብሔርእንዲህ ይላል በላቸው፤ ‘ለዚህ ኪዳን ቃል የማይታዘዝ ሰው የተረገመ ይሁን፤ 4 ይህም…
የኤርምያስ ማጒረምረም 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ጒዳዬን በፊትህ ሳቀርብ፣ አንተ ጻድቅ መሆንህን እያወቅሁ ነው። የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል? የከዳተኞችስ ኑሮ ለምን ይሳካል? 2 አንተ ተክለሃቸዋል፤ ሥርም ሰደዋል፤ አድገዋል፤ ፍሬም አፍርተዋል። ሁል ጊዜ አንተ በአፋቸው ላይ አለህ፤ ከልባቸው…
ከተልባ እግር የተሠራ መቀነት 1 እግዚአብሔር፣ “ሄደህ ከተልባ እግር የተሠራ መቀነት ግዛ፤ ወገብህንም ታጠቅበት፤ ነገር ግን ውሃ አታስነካው” አለኝ። 2 ስለዚህእግዚአብሔርእንዳዘዘኝ መቀነቱን ገዛሁ፤ ወገቤንም ታጠቅሁበት። 3 ለሁለተኛም ጊዜየእግዚአብሔርቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤ 4 “ገዝተህ…
ድርቅ፣ ራብ፣ ሰይፍ 1 ስለ ድርቅ ወደ ኤርምያስ የመጣውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ 2 “ይሁዳ ታለቅሳለች፤ ከተሞቿም ይማቅቃሉ፤ በምድር ላይ ተቀምጠው ይቈዝማሉ፤ ጩኸትም ከኢየሩሳሌም ወጥቶ ይሰማል። 3 መሳፍንት አገልጋዮቻቸውን ውሃ ፍለጋ ይሰዳሉ፤ እነርሱ ወደ ውሃ ጒድጓዶች ይወርዳሉ፤…
1 እግዚአብሔርምእንዲህ አለኝ፤ “ሙሴና ሳሙኤል እንኳ በፊቴ ቢቆሙ፣ ልቤ ለዚህ ሕዝብ አይራራምና፤ ከፊቴ አስወጣቸው፤ ይሂዱ። 2 እነርሱም፣ ‘ወዴት እንሂድ?’ ቢሉህ፣ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ ‘ለሞት የተመደበ ወደ ሞት፣ ለሰይፍ የተመደበ ወደ ሰይፍ፣ ለራብ የተመደበ…
የጥፋት ቀን 1 የእግዚአብሔርቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤ 2 “በዚህ ስፍራ ሚስት አታግባ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችም አይኑሩህ፤” 3 በዚህች ምድር ስለሚወለዱ ወንዶችና ሴቶች ልጆች፣ እንዲሁም ስለ እናቶቻቸው ስለ አባቶቻቸውእግዚአብሔርእንዲህ ይላልና፤ 4 “በአደገኛ በሽታ ይሞታሉ፤…