ኤርምያስ 27

የይሁዳ በናቡከደነፆር ሥር መውደቅ 1 በይሁዳ ንጉሥ፣ በኢዮስያስ ልጅ በሴዴቅያስዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ላይ ይህየእግዚአብሔርቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፤ 2 እግዚአብሔርምእንዲህ አለኝ፤ “የዕንጨት ቀንበር ሠርተህ በጠፍር ማነቆ አያይዘውና በዐንገትህ አስገባው፤ 3 ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሴዴቅያስ ወደ…

ኤርምያስ 28

ሐሰተኛው ነቢይ ሐናንያ 1 በዚያው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ እንደ ነገሠ በዐራተኛው ዓመት፣ አምስተኛ ወር፣ የገባዖኑ ሰው የዓ ዙር ልጅ ነቢዩ ሐናንያበእግዚአብሔርቤት በካህናቱና በሕዝቡ ሁሉ ፊት እንዲህ አለኝ፤ 2 “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ ‘የባቢሎን…

ኤርምያስ 29

በምርኮ ላሉት የተላከ ደብዳቤ 1 ነቢዩ ኤርምያስ በምርኮ ተወስደው በሕይወት ለቀሩት ሽማግሌዎች፣ ለካህናቱ፣ ለነቢያቱና ናቡከደነፆር ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ማርኮ ለወሰዳቸው ሕዝብ ሁሉ የላከው የደብዳቤ ቃል ይህ ነው፤ 2 ይህም የሆነው ንጉሡ ኢኮንያንእቴጌዪቱ እናቱ፣ የቤተ መንግሥቱ…

ኤርምያስ 30

የእስራኤል ሕዝብ መመለስ 1 ከእግዚአብሔርዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፤ 2 “የእስራኤል አምላክእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ ‘የነገርሁህን ቃል ሁሉ በመጽሐፍ ጻፈው። 3 እነሆ፣ ሕዝቤን እስራኤልንና ይሁዳን’ ይላልእግዚአብሔር፤ ‘ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠኋት ምድር የምመልስበት ጊዜ ተቃርቦአል፤እነርሱም ይወርሷታል’ ይላልእግዚአብሔር።”…

ኤርምያስ 31

1 “በዚያ ዘመን” ይላልእግዚአብሔር፤ “ለእስራኤል ነገድ ሁሉ አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።” 2 እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ከሰይፍ የተረፈው ሕዝብ፣ በምድረ በዳ ሞገስን ያገኛል፤ እኔም ለእስራኤል ዕረፍት ለመስጠት እመጣለሁ።” 3 እግዚአብሔርከሩቅተገለጠልን፤ እንዲህም አለን፤ “በዘላለማዊ ፍቅር ወድጄሻለሁ፤ ስለዚህም…

ኤርምያስ 32

ኤርምያስ የዕርሻ ቦታ መግዛቱ 1 የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ በነገሠ በዐሥረኛው ዓመት፣ ይኸውም በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር ዐሥራ ስምንተኛ ዘመነ መንግሥት፣ከእግዚአብሔርዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፤ 2 በዚያን ጊዜም የባቢሎን ንጉሥ ሰራዊት ኢየሩሳሌምን ከቦ ነበር፤ ነቢዩ…

ኤርምያስ 33

የመመለስ ተስፋ 1 ኤርምያስ በዘብ ጠባቂዎች አደባባይ በግዞት ሳለየእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ዳግመኛ ወደ እርሱ መጣ፦ 2 “ምድርን የፈጠራት፣ ያበጃትና የመሠረታትእግዚአብሔር፣ ስሙእግዚአብሔርየሆነ፣ እርሱ እንዲህ ይላል፤ 3 ‘ወደ እኔ ጩኽ፤ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና የማይመረመር ነገር…

ኤርምያስ 34

ለሴዴቅያስ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ 1 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደናፆርና ሰራዊቱ ሁሉ፣ በግዛቱም ሥር ያሉ መንግሥታትና ሕዝቦች ሁሉ ኢየሩሳሌምንና በአካባቢዋ የሚገኙትን ከተሞች ይወጉ በነበረ ጊዜ፣ እንዲህ የሚል ቃልከእግዚአብሔርዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ፤ 2 “የእስራኤል አምላክእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ ወደ ይሁዳ ንጉሥ…

ኤርምያስ 35

የሬካባውያን ታማኝነት 1 በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ፣ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት፣ከእግዚአብሔርዘንድ እንዲህ የሚል ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፤ 2 “ወደ ሬካባውያን ሄደህ ወደእግዚአብሔርቤት አምጣቸው፤ ወደ አንዱም ክፍል አስገብተህ የሚጠጡትን ወይን ጠጅ ስጣቸው።” 3 ስለዚህ የካባስን ልጅ የኤርምያስን…

ኤርምያስ 36

ኢዮአቄም የኤርምያስን ብራና አቃጠለ 1 የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ የነበረው ኢዮአቄም በነገሠ በአራተኛው ዓመት እንዲህ የሚል ቃልከእግዚአብሔርዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ፤ 2 “የብራና ጥቅልል ውሰድ፤ ለአንተም መናገር ከጀመርሁበት ከኢዮስያስ ዘመነ መንግሥት አንሥቶ እስካሁን ድረስ ስለ እስራኤል፣…