ኤርምያስ 37
የኤርምያስ መታሰር 1 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር የኢዮስያስን ልጅ ሴዴቅያስን በይሁዳ ላይ አነገሠው፤ እርሱም በኢዮአቄም ልጅ በኢኮንያንፈንታ ነገሠ። 2 ነገር ግን እርሱም ሆነ መኳንንቱ የምድሪቱም ሕዝብ በነቢዩ በኤርምያስ አማካይነት የተነገረውንየእግዚአብሔርንቃል አልሰሙም። 3 ንጉሡ ሴዴቅያስም፣ “ወደ አምላካችን…
የኤርምያስ መታሰር 1 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር የኢዮስያስን ልጅ ሴዴቅያስን በይሁዳ ላይ አነገሠው፤ እርሱም በኢዮአቄም ልጅ በኢኮንያንፈንታ ነገሠ። 2 ነገር ግን እርሱም ሆነ መኳንንቱ የምድሪቱም ሕዝብ በነቢዩ በኤርምያስ አማካይነት የተነገረውንየእግዚአብሔርንቃል አልሰሙም። 3 ንጉሡ ሴዴቅያስም፣ “ወደ አምላካችን…
ኤርምያስ በውሃ ጒድጓድ ውስጥ ተጣለ 1 ኤርምያስ ለሕዝቡ የተናገረውን ቃል የማታን ልጅ ሰፋጥያስ፣ የጳስኮር ልጅ ጎዶልያስ፣ የሰሌምያ ልጅ ዮካልእንዲሁም የመልክያ ልጅ ጳስኮር ሰሙ፤ ቃሉም እንዲህ የሚል ነበር፦ 2 “እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ ‘በዚህች ከተማ የሚቀር ሁሉ በሰይፍ፣…
የኢየሩሳሌም መውደቅ 1 ኢየሩሳሌም የተያዘችው እንዲህ ነበር፤ በይሁዳ ንጉሥ በሴዴቅያስ ዘመነ መንግሥት በዘጠነኛው ዓመት በዐሥረኛው ወር፣ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ሰራዊቱን ሁሉ አሰልፎ በመምጣት ኢየሩሳሌምን ከበባት። 2 በሴዴቅያስ ዘመነ መንግሥት በዐሥራ አንደኛው ዓመት በአራተኛው ወር፣ በወሩም…
ኤርምያስ በነጻነት መኖሩ 1 የክብር ዘበኞች አዛዥ ናቡዘረዳን ኤርምያስን ከኢየሩሳሌምና ከይሁዳ ወደ ባቢሎን በሚወስዱት ምርኮኞች ሁሉ መካከል በራማ በሰንሰለት ታስሮ ባገኘው ጊዜ አስፈታው፤ ከዚህ በኋላየእግዚአብሔርቃል ወደ ኤርምያስ መጣ። 2 የዘበኞቹ አዛዥ ኤርምያስን ለብቻው ወስዶ፣ እንዲህ…
1 ከንጉሣዊ ቤተ ሰብ የሆነው ከንጉሡ የጦር መኰንንኖች አንዱ የነበረው የኤሊሳማ ልጅ የናታንያ ልጅ እስማኤል፣ በሰባተኛው ወር ከዐሥር ሰዎች ጋር ወደ ምጽጳ ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ መጣ፣ በዚያም በአንድነት ሊበሉ በማእድ ተቀምጠው ሳለ፣ 2…
1 የቃሬያን ልጅ ዮሐናንና የሆሻያን ልጅ ያእዛንያንጨምሮ፣ የጦር መኰንኖች ሁሉ እንዲሁም ሕዝቡ ሁሉ ከትንሹ እስከ ትልቁ ቀርበው፣ 2 ነቢዩ ኤርምያስን እንዲህ አሉት፤ “ቀድሞ ብዙዎች ነበርን አሁን እንደምታየን ግን የቀረነው ጥቂት ነን፤ ስለዚህ እባክህ ልመናችንን ስማ፤…
1 ኤርምያስ፣እግዚአብሔርለእነርሱ እንዲነግራቸው የላከውን የአምላካቸውንየእግዚአብሔርንቃል ሁሉ ለሕዝቡ ተናግሮ በጨረሰ ጊዜ፣ 2 የሆሽያ ልጅ ዓዛርያስ፣ የቃሬያ ልጅ ዮሐናንና ትዕቢተኞች የሆኑ ሰዎች ሁሉ ኤርምያስን እንዲህ አሉት፤ “ትዋሻለህ! አምላካችንእግዚአብሔር፣ ‘እዚያ ለመኖር ወደ ግብፅ አትሂዱ ብለህ ንገራቸው’ ብሎ አልላከህም፤…
ጣዖትን ማምለክ ያስከተለው ጥፋት 1 በግብፅ ሰሜናዊ ክፍል በሚግዶል፣ በጣፍናስና በሜምፎስእንዲሁም በግብፅ ደቡባዊ ክፍልስለሚኖሩት የአይሁድ ሕዝብ እንዲህ የሚል ቃልከእግዚአብሔርዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ፤ 2 “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ ያመጣሁትን ታላቅ…
ለባሮክ የተነገረ መልእክት 1 በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት በአራተኛው ዓመት፣ ኤርምያስ በቃል የነገረውን ባሮክ በብራና ላይ ከጻፈ በኋላ፣ ነቢዩ ኤርምያስ ለኔርያ ልጅ ለባሮክ የተናገረው ይህ ነው፤ 2 “ባሮክ ሆይ፤ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት…
ስለ ግብፅ የተነገረ መልእክት 1 ስለ ሕዝቦች ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ 2 ስለ ግብፅ፤ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት በአራተኛው ዓመት በኤፍራጥስ ወንዝ በከርከሚሽ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ባሸነፈው በግብፅ ንጉሥ…