ኤርምያስ 47

ስለ ፍልስጥኤማውያን የተነገረ መልእክት 1 ፈርዖን ጋዛን ድል ከማድረጉ በፊት፣ ስለ ፍልስጥኤማውያን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ 2 እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ በሰሜን በኩል ውሃ እየሞላ ነው፣ ኀይለኛ ጐርፍ ይሆናል፤ አገሪቷንና በውስጧ ያሉትንም ሁሉ፣…

ኤርምያስ 48

ስለ ሞዓብ የተነገረ መልክት 1 ስለ ሞዓብ፤ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ናባው ትጠፋለችና ወዮላት፤ ቂርያታይም ትዋረዳለች፤ ትያዛለችም፤ ምሽጎችይደፈራሉ፤ ይፈራርሳሉም። 2 ከእንግዲህ ሞዓብ አትከበርም፤ ሰዎች በሐሴቦንተቀምጠው፣ ‘ኑ ያቺን አገር እናጥፋት’ ብለው ይዶልቱባታል። መድሜንሆይ፤ አንቺም ደግሞ…

ኤርምያስ 49

ስለ አሞን የተነገረ መልእክት 1 ስለ አሞናውያን፤ እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “እስራኤል ወንዶች ልጆች አልወለደምን? ወራሾችስ የሉትምን? ታዲያ፣ ሚልኮምሸጋድን ለምን ወረሰ? የእርሱ ሰዎች ለምን በከተሞቿ ይኖራሉ? 2 ስለዚህ በአሞናውያን ከተማ በረባት ላይ፣ የጦርነት ውካታ ድምፅ፣ የሚሰማበት ጊዜ…

ኤርምያስ 50

ስለ ባቢሎን የተነገረ መልእክት 1 እግዚአብሔርስለ ባቢሎንና ስለ ባቢሎናውያንምድር፣ በነቢዩ ኤርምያስ በኩል የተናገረው ቃል ይህ ነው፤ 2 “በሕዝቦች መካከል ተናገሩ፤ አስታውቁም፤ ሰንደቅ ዐላማ አንሡ፤ ዐውጁ፤ አንዳች ሳታስቀሩ፣ እንዲህ በሉ፤ ‘ባቢሎን ትያዛለች፤ ቤል ይዋረዳል፤ ሜሮዳክ በሽብር…

ኤርምያስ 51

1 እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ በባቢሎንናበምድሯ ላይ፣ የሚያጠፋ ነፋስ አስነሣለሁ። 2 እንዲያበጥሯትና እንዲያወድሟት፣ ባዕዳንን በባቢሎን ላይ እልካለሁ፤ በመከራዋም ቀን፣ ከበው ያስጨንቋታል። 3 ቀስተኛው ቀስቱን እስኪገትር፣ የጦር ልብሱንም እስኪለብስ ፋታ አትስጡት፤ ለወጣቶቿ አትዘኑ፤ ሰራዊቷንም ፈጽማችሁ አጥፉ። 4…

ኤርምያስ 52

የኤርምያስ ቃል እዚህ ላይ ይፈጸማል። የኢየሩሳሌም መውደቅ 1 ሴዴቅያስ ሲነግሥ ዕድሜው ሃያ አንድ ዓመት ነበረ፤ በኢየሩሳሌም ዐሥራ አንድ ዓመት ነገሠ፤ የእናቱም ስም አሚጣል ሲሆን፣ እርሷም የሊብና ሰው የኤርምያስ ልጅ ነበረች። 2 ሴዴቅያስም ኢዮአቄም እንዳደረገው ሁሉ፣በእግዚአብሔርፊት…

ሰቆቃወ 1

1 በሕዝብ ተሞልታ የነበረችው ከተማ፣ እንዴት የተተወች ሆና ቀረች! በሕዝቦች መካከል ታላቅ የነበረችው፣ እርሷ እንዴት እንደ መበለት ሆነች! በአውራጃዎች መካከል ልዕልት የነበረችው፣ አሁን ባሪያ ሆናለች። 2 በሌሊት አምርራ ታለቅሳለች፤ እንባዋ በጉንጮቿ ላይ ይወርዳል፤ ከወዳጆቿ ሁሉ…

ሰቆቃወ 2

1 እግዚአብሔር የጽዮንን ሴት ልጅ፣ በቍጣው ደመና እንዴት ጋረዳት! ከሰማይ ወደ ምድር፣ የእስራኤልን ክብር ወርውሮ ጣለው፤ በቍጣው ቀን፣ የእግሩን መቀመጫ አላስታወሰም። 2 የያዕቆብን መኖሪያ ሁሉ፣ እግዚአብሔር ያለ ርኅራኄ ዋጣቸው፤ የይሁዳን ሴት ልጅ ምሽጎች፣ በቍጣው አፈረሳቸው፤…

ሰቆቃወ 4

1 ወርቁ እንዴት ደበሰ! ንጹሑስ ወርቅ እንዴት ተለወጠ! የከበሩ ድንጋዮች፣ በየመንገዱ ዳር ተበታትነዋል። 2 እንደ ወርቅ ይቈጠሩ የነበሩ፣ የከበሩ የጽዮን ወንዶች ልጆች፣ የሸክላ ሠሪ እጅ እንደ ሠራው፣ እንዴት አሁን እንደ ሸክላ ዕቃ ሆኑ! 3 ቀበሮዎች…

ሰቆቃወ 4

1 ወርቁ እንዴት ደበሰ! ንጹሑስ ወርቅ እንዴት ተለወጠ! የከበሩ ድንጋዮች፣ በየመንገዱ ዳር ተበታትነዋል። 2 እንደ ወርቅ ይቈጠሩ የነበሩ፣ የከበሩ የጽዮን ወንዶች ልጆች፣ የሸክላ ሠሪ እጅ እንደ ሠራው፣ እንዴት አሁን እንደ ሸክላ ዕቃ ሆኑ! 3 ቀበሮዎች…