ሕዝቅኤል 20
ዐመፀኛዪቱ እስራኤል 1 በሰባተኛው ዓመት፣ በአምስተኛው ወር፣ ከወሩም በዐሥረኛው ቀን ከእስራኤል ሽማግሌዎች አንዳንዶቹየእግዚአብሔርንሐሳብ ሊጠይቁ መጡ፤ በፊቴም ተቀመጡ። 2 የእግዚአብሔርምቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 3 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤…
ዐመፀኛዪቱ እስራኤል 1 በሰባተኛው ዓመት፣ በአምስተኛው ወር፣ ከወሩም በዐሥረኛው ቀን ከእስራኤል ሽማግሌዎች አንዳንዶቹየእግዚአብሔርንሐሳብ ሊጠይቁ መጡ፤ በፊቴም ተቀመጡ። 2 የእግዚአብሔርምቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 3 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤…
የቅጣት በትር የሆነችው ባቢሎን 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ፊትህን ወደ ኢየሩሳሌም አዙር፤ በመቅደሱ ላይ ቃል ተናገር፤ በእስራኤል ምድር ላይ ትንቢት ተንብይ፤ 3 እንዲህም በል፤ ‘እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ እኔ በአንቺ…
የኢየሩሳሌም ኀጢአት 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ አትፈርድባትምን? ደም በምታፈሰው በዚህች ከተማ ላይ አትፈርድባትምን? ጸያፍ ተግባሯን ፊት ለፊት ንገራት፤ 3 እንዲህም በላት፤ ‘ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “በመካከልሽ ደምን በማፍሰስና ጣዖታትን በመሥራት…
ሁለቱ ዘማውያት እኅትማማቾች 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ከአንድ እናት የተወለዱ ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሩ፤ 3 ገና በወጣትነታቸው ዘማውያት በመሆን በግብፅ ሳሉ አመነዘሩ፤ በዚያችም ምድር አጐጠጐጤአቸው ተዳበሰ፤ የድንግልናቸውም ጒያ…
የድስቱ ምሳሌ 1 በዘጠነኛው ዓመት፣ በዐሥረኛው ወር፣ በዐሥረኛው ቀንየእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ይህን ቀን፣ የዛሬውን ዕለት ለይተህ መዝግብ፤ የባቢሎን ንጉሥ ኢየሩሳሌምን በዚህ ቀን ከቦአታልና። 3 ለዚህ ዐመፀኛ ቤት እንዲህ…
በአሞን ላይ የተነገረ ትንቢት 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ፊትህን ወደ አሞናውያን አድርገህ፣ ትንቢት ተናገርባቸው፤ 3 እንዲህም በላቸው፤ ‘የጌታ፣እግዚአብሔርንቃል ስሙ፤ ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “መቅደሴ በረከሰ ጊዜ፣ የእስራኤልም ምድር ባድማ በሆነች…
በጢሮስ ላይ የተነገረ ትንቢት 1 በዐሥራ አንደኛው ዓመት፣ በመጀመሪያው ቀን፣የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ! ጢሮስ ስለ ኢየሩሳሌም፣ ‘እሰይ! የሕዝቦች በር ተሰበረች፤ ደጆቿም ወለል ብለው ተከፈቱልኝ፤ እንግዲህ እርሷ ስለ ፈራረሰች እኔ…
ለጢሮስ የወጣ ሙሾ 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ስለ ጢሮስ ሙሾ አውርድ፤ 3 በባሕር መግቢያ ላይ ለምትገኘውና በብዙ ጠረፎች ከሚኖሩ ሕዝቦች ጋር ለምትነግደው ለጢሮስ እንዲህ በላት፤ ‘ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ ‘ጢሮስ…
በጢሮስ ንጉሥ ላይ የተነገረ ትንቢት 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለጢሮስ ገዥ እንዲህ በለው፤ ‘ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ ‘ልብህ በትዕቢት ተወጥሮ፣ “እኔ አምላክ ነኝ፤ በአምላክ ዙፋን ላይ፣ በባሕሮችም ልብ ተቀምጫለሁ” አልህ።…
በግብፅ ላይ የተነገረ ትንቢት 1 በዐሥረኛው ዓመት፣ በዐሥረኛው ወር፣ በዐሥራ ሁለተኛው ቀንየእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ፊትህን ወደ ግብፅ ንጉሥ ወደ ፈርዖን አዙር፤ በእርሱና በግብፅ ሁሉ ላይ ትንቢት ተናገር፤ 3…