ሕዝቅኤል 30

ስለ ግብፅ የወጣ ሙሾ 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ ‘ዋይ! በል፤ እንዲህም በል፤ “ወዮ ለዚያ ቀን!” 3 ቀኑ ቅርብ ነው፤ የእግዚአብሔርቀን ቅርብ ነው፤…

ሕዝቅኤል 31

የሊባኖስ ዝግባ 1 በዐሥራ አንደኛው ዓመት፣ በሦስተኛው ወር፣ በመጀመሪያው ቀንየእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖንና ስፍር ቍጥር ለሌለው ሕዝቡ እንዲህ በል፤ “ ‘በክብር ከአንተ ጋር ማን ሊወዳደር ይችላል፤ 3…

ሕዝቅኤል 32

ስለ ፈርዖን የወጣ ሙሾ 1 በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት፣ በዐሥራ ሁለተኛው ወር፣ በመጀመሪያው ቀንየእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖን ሙሾ አውርድ፤ እንዲህም በለው፤ “ ‘አንተ በሕዝቦች መካከል እንደ አንበሳ፣ በባሕሮችም…

ሕዝቅኤል 33

ሕዝቅኤል ጒበኛው 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለአገርህ ሰዎች ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘በምድር ላይ ሰይፍን ሳመጣ፣ የምድሪቱ ሕዝብ ከሰዎቻቸው አንዱን መርጠው ጒበኛ ቢያደርጉት፣ 3 እርሱም በምድሪቷ ላይ ሰይፍ ሲመጣ…

ሕዝቅኤል 34

እረኞችና በጎች 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ ራሳቸውን ብቻ ለሚንከባከቡ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች መንጋውን ማሰማራት አልነበረባቸውምን? 3…

ሕዝቅኤል 35

በኤዶም ላይ የተነገረ ትንቢት 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ፊትህን ወደ ሴይር ተራራ አዙር፤ ትንቢትም ተናገርበት፤ 3 እንዲህም በል፤ ‘ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ የሴይር ተራራ ሆይ፤ በአንተ ላይ ተነሥቻለሁ፤ እጄን በአንተ…

ሕዝቅኤል 36

ለእስራኤል ተራሮች የተነገረ ትንቢት 1 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለእስራኤል ተራሮች ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘የእስራኤል ተራሮች ሆይ፤የእግዚአብሔርንቃል ስሙ። 2 ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ጠላት ስለ አንቺ፣ ‘እሰይ! እነዚያ የጥንት ተራሮች የእኛ ርስት ሆነዋል’ ብሎአል።” ’ 3 ስለዚህ ትንቢት…

ሕዝቅኤል 37

የደረቅ ዐጥንቶች ሸለቆ 1 የእግዚአብሔርእጅ በላዬ ነበረ፤ እርሱምበእግዚአብሔርመንፈስ አወጣኝ፤ በሸለቆ መካከልም አኖረኝ፤ ሸለቆውም በዐጥንቶች ተሞልቶ ነበር። 2 በእነርሱም መካከል ወደ ፊትና ወደ ኋላ አመላለሰኝ፤ በሸለቆውም ወለል ላይ በጣም የደረቁ እጅግ ብዙ ዐጥንቶች አየሁ። 3 እርሱም፣…

ሕዝቅኤል 38

በጎግ ላይ የተነገረ ትንቢት 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ፊትህን በማጎግ ምድር በሚገኘው፣ በሞሳሕና በቶቤል ዋና አለቃበጎግ ላይ አድርግ፤ በእርሱ ላይ ትንቢት ተናገር፤ 3 እንዲህም በል፤ ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “የሞሳሕና…

ሕዝቅኤል 39

1 “አንተ የሰው ልጅ ሆይ፤ በጎግ ላይ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “የሞሳሕና የቶቤል ዋና አለቃጎግ ሆይ፤ ተነሥቼብሃለሁ፤ 2 ወደ ኋላ እመልስሃለሁ፤ እንዲሁም እጐትትሃለሁ፤ ከሩቅ ሰሜን አምጥቼ በእስራኤል ተራሮች ላይ እሰድሃለሁ። 3 በግራ እጅህ…