ዳንኤል 12

የመጨረሻ ዘመን 1 “በዚያን ዘመን ስለ ሕዝብህ የሚቈመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል። መንግሥታት ከተመሠረቱበት ጊዜ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ ታይቶ የማይታወቅ ታላቅ የመከራ ጊዜ ይሆናል። ነገር ግን በዚያን ጊዜ ስማቸው በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ሕዝብህ ሁሉ…

ሆሴዕ 1

1 በይሁዳ ነገሥታት በዖዝያን፣ በኢዮአታም፣ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን እንዲሁም በእስራኤል ንጉሥ በዮአስልጅ በኢዮርብዓም ዘመን ወደ ብኤሪ ልጅ ወደ ሆሴዕ የመጣውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ የሆሴዕ ሚስትና ልጆቹ 2 እግዚአብሔርበሆሴዕ መናገር በጀመረ ጊዜ፣እግዚአብሔር“ምድሪቱከእግዚአብሔርተለይታ ታላቅ ምንዝርና እያደረገች ስለ ሆነ፣…

ሆሴዕ 2

1 “ወንድሞቻችሁን ‘ሕዝቤ’፣ እኅቶቻችሁንም ‘ተወዳጆቼ’ ብላችሁ ጥሯቸው። የእስራኤል መቀጣትና መመለስ 2 “እናታችሁን ምከሯት፤ ምከሯት፤ እርሷ ሚስቴ አይደለችም፤ እኔም ባሏ አይደለሁምና። ከፊቷ የዘማዊነት አስተያየትን፣ ከጡቶቿም መካከል ምንዝርናዋን ታስወግድ። 3 አለበለዚያ ገፍፌ ዕርቃኗን አስቀራታለሁ፤ እንደ ተወለደችበትም ቀን…

ሆሴዕ 3

የሆሴዕ ከሚስቱ ጋር መታረቅ 1 እግዚአብሔርእንዲህ አለኝ፤ “እርሷ በሌላ ሰው የምትወደድ አመንዝራ ብትሆንም፣ አሁንም ሂድና ሚስትህን ውደዳት፤ ወደ ሌሎች አማልክት ዘወር ቢሉና ለእነርሱም የተቀደሰውን የዘቢብ ጥፍጥፍ ቢወዱም፣እግዚአብሔርእስራኤላውያንን እንደ ወደዳቸው አንተም እርሷን ውደዳት።” 2 ስለዚህ በዐሥራ…

ሆሴዕ 4

በእስራኤል ላይ የቀረበ ክስ 1 በምድሪቱ በምትኖሩ በእናንተ ላይ እግዚአብሔርየሚያቀርበው ክስ ስላለው፣ እናንት እስራኤላውያን ይህንየእግዚአብሔርንቃል ስሙ፤ “ታማኝነት የለም፤ ፍቅርም የለም፤ እግዚአብሔርንም ማወቅ በምድሪቱ የለም። 2 በዚያ ያለው ርግማን፣መዋሸት፣ መግደል፣ መስረቅና ማመንዘር ብቻ ነው፤ ቃል ኪዳንን…

ሆሴዕ 5

በእስራኤል ላይ የተነገረ ፍርድ 1 “እናንተ ካህናት፤ ይህን ስሙ! እናንት እስራኤላውያን፤ አስተውሉ! የንጉሥ ቤት ሆይ፤ ስሙ! ይህ ፍርድ በእናንተ ላይ ነው፤ በምጽጳ ወጥመድ፣ በታቦርም ላይ የተዘረጋ መረብ ሆናችኋልና። 2 ዐመፀኞች በግድያ በርትተዋል፤ ሁሉንም እቀጣቸዋለሁ። 3…

ሆሴዕ 6

የእስራኤል ንስሓ አለመግባት 1 “ኑ፤ ወደእግዚአብሔርእንመለስ፤ እርሱ ሰባብሮናል፤ እርሱም ይጠግነናል፤ እርሱ አቊስሎናል፤ እርሱም ይፈውሰናል። 2 ከሁለት ቀን በኋላ ያነቃናል፤ በእርሱም ፊት እንድንኖር፣ በሦስተኛው ቀን ያስነሣናል። 3 እግዚአብሔርንእንወቀው፤ የበለጠ እናውቀውም ዘንድ እንትጋ፤ እንደ ንጋት ብርሃን፣ በእርግጥ…

ሆሴዕ 7

1 እስራኤልን በምፈውስበት ጊዜ፣ የኤፍሬም ኀጢአት፣ የሰማርያም ክፋት ይገለጣል። እነርሱ ያጭበረብራሉ፤ ሌቦች ቤቶችን ሰብረው ይገባሉ፤ ወንበዴዎችም በየመንገድ ይዘርፋሉ። 2 ነገር ግን ክፉ ድርጊታቸውን ሁሉ እንደማስታውስ፣ እነርሱ አይገነዘቡም፤ ኀጢአታቸው ከቦአቸዋል፤ ሁልጊዜም በፊቴ ናቸው። 3 “ንጉሡን በክፋታቸው፣…

ሆሴዕ 8

እስራኤል ዐውሎ ነፋስን ታጭዳለች 1 “መለከትን በአፍህ ላይ አድርግ፤ ሕዝቡ ቃል ኪዳኔን አፍርሰዋልና፣ በሕጌም ላይ ዐምፀዋልና፣ ንስርበእግዚአብሔርቤት ላይ ነው፤ 2 እስራኤልም፣ ‘አምላካችን ሆይ፤ እኛ እናውቅሃለን’ እያሉ፣ ወደ እኔ ይጮኻሉ። 3 ነገር ግን እስራኤል በጎ የሆነውን…

ሆሴዕ 9

በእስራኤል ላይ የሚደርሰው ቅጣት 1 እስራኤል ሆይ፤ ደስ አይበልሽ፤ እንደ ሌሎችም ሕዝቦች ሐሤት አታድርጊ፤ ለአምላክሽ ታማኝ አልሆንሽምና፤ በየእህል ዐውድማውም ላይ፣ ለጋለሞታ የሚከፈለውን ዋጋ ወደሻል። 2 የእህል አውድማዎችና የወይን መጭመቂያዎች ሕዝቡን አይመግቡም፤ አዲሱም የወይን ጠጅ ይጐድልባቸዋል።…