ሆሴዕ 10

1 እስራኤል የተንዠረገገ ወይን ነበር፤ ብዙ ፍሬም አፈራ፤ ፍሬው በበዛ መጠን፣ ብዙ መሠዊያዎችን ሠራ፤ ምድሩ በበለጸገ መጠን፣ የጣዖታት ማምለኪያ ዐምዶችን አስጌጠ። 2 ልባቸው አታላይ ነው፤ ስለዚህም በደላቸውን ይሸከማሉ። እግዚአብሔርመሠዊያዎቻቸውን ያወድማል፤ የጣዖት ማምለኪያ ዐምዶቻቸውን ያፈራርሳል። 3…

ሆሴዕ 11

የእግዚአብሔር ፍቅር ለእስራኤል 1 “እስራኤል ገና ሕፃን ሳለ ወደድሁት፤ ልጄንም ከግብፅ ጠራሁት። 2 እስራኤል ግን አብዝቼ በጠራኋቸውቍጥር፣ አብዝተው ከእኔራቁ፤ ለበኣል አማልክት ሠዉ፤ ለምስሎችም ዐጠኑ። 3 ኤፍሬምን እጁን ይዤ፣ እንዲራመድ ያስተማርሁት እኔ ነበርሁ፤ ነገር ግን የፈወስኋቸው…

ሆሴዕ 12

1 ኤፍሬም የነፋስ እረኛ ነው፤ ቀኑን ሙሉ የምሥራቅን ነፋስ ይከተላል፤ ሐሰትንና ዐመፅን ያበዛል። ከአሦር ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋል፤ የወይራ ዘይትንም ወደ ግብፅ ይልካል። 2 እግዚአብሔርበይሁዳ ላይ የሚያቀርበው ክስ አለው፤ ያዕቆብንእንደ መንገዱ ይቀጣዋል፤ እንደ ሥራውም ይከፍለዋል።…

ሆሴዕ 13

የእግዚአብሔር ቊጣ በእስራኤል ላይ 1 ኤፍሬም ሲናገር ሰዎች ተንቀጠቀጡ፤ በእስራኤልም የተከበረ ነበር፤ ነገር ግን በኣልን ስላመለከ በደለ፤ ሞተም። 2 አሁንም ኀጢአትን መሥራት አበዙ፤ ብራቸውን አቅልጠው ለራሳቸው ጣዖት ሠሩ፣ በጥበብ የተሠሩ ምስሎችን አበጁ፤ ሁሉም የባለ እጅ…

ሆሴዕ 14

በረከትን ለማግኘት ንስሓ መግባት 1 እስራኤል ሆይ፤ በኀጢአትህ ምክንያት ስለ ወደቅህ፣ ወደ አምላክህ ወደእግዚአብሔርተመለስ። 2 የምትሉትን ቃል ይዛችሁ፣ ወደእግዚአብሔርተመለሱ፤ እንዲህም በሉት፤ “ኀጢአታችንን ሁሉ ይቅር በለን፤ የከንፈራችንንም ፍሬ እንድናቀርብ፣ በምሕረትህ ተቀበለን። 3 አሦር ሊያድነን አይችልም፤ በጦር…

ኢዩኤል 1

1 ወደ ባቱኤል ልጅ ወደ ኢዩኤል የመጣውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ የአንበጣ ወረራ 2 እናንት ሽማግሌዎች፣ ይህን ስሙ፤ በምድሪቱም የምትኖሩ ሁላችሁ፣ አድምጡ፤ በእናንተ ዘመን፣ ሆነ በአባቶቻችሁም ዘመን፣ እንዲህ ዐይነት ነገር ሆኖ ያውቃልን? 3 ይህን ለልጆቻችሁ ተናገሩ፤ ልጆቻችሁ…

ኢዩኤል 2

የአንበጣ ሰራዊት 1 በጽዮን መለከትን ንፉ፤ በቅዱሱ ተራራዬም የማስጠንቀቂያውን ድምፅ አሰሙ፤ በምድሪቱ የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔርቀን ቀርቦአልና፤ እርሱም በደጅ ነው። 2 ይህም የጨለማና የጭጋግ ቀን፣ የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው። የንጋት ብርሃን በተራሮች ላይ እንደሚወጣ፣…

ኢዩኤል 3

የተፈረደባቸው ሕዝቦች 1 በዚያ ዘመን፣ በዚያ ጊዜ፣ የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ምርኮ ስመልስ፣ 2 አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፤ ወደ ኢዮሣፍጥምሸለቆ አወርዳቸዋለሁ፤ ስለ ርስቴ፣ ስለ ሕዝቤ፣ ስለ እስራኤል፣ በዚያ ልፈርድባቸው እገባለሁ፤ ምድሬን ከፋፍለዋል፤ ሕዝቤንም በሕዝቦች መካከል በታትነዋልና። 3 በሕዝቤ…

አሞጽ 1

1 በቴቁሔ ከነበሩት እረኞች መካከል አንዱ የሆነው አሞጽ፣ ዖዝያን የይሁዳ ንጉሥ በነበረ ጊዜ እንዲሁም የዮአስልጅ ኢዮርብዓም የእስራኤል ንጉሥ በነበረ ጊዜ፣ ይኸውም የምድር መናወጥ ከመሆኑ ከሁለት ዓመት በፊት ስለ እስራኤል ያየውና የተናገረው ቃል ይህ ነው፤ 2…

አሞጽ 2

1 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ስለ ሦስቱ የሞዓብ ኀጢአት፣ ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቊጣዬን አልመልስም፤ የኤዶምን ንጉሥ ዐጥንት፣ ዐመድ እስኪሆን ድረስ አቃጥሎአልና፤ 2 የቂርዮትን ምሽጎችእንዲበላ፣ በሞዓብ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤ ሞዓብ በጦርነት ጩኸትና በመለከት ድምፅ መሐል፣ በታላቅ ሁካታ…