አሞጽ 3

በእስራኤል ላይ የተጠሩ ምስክሮች 1 የእስራኤል ልጆች ሆይ፤እግዚአብሔርበእናንተ ከግብፅ ባወጣሁት ሕዝብ ሁሉ ላይ የተናገረውን ይህን ቃል ስሙ፤ 2 “ከምድር ወገን ሁሉ፣ እናንተን ብቻ መረጥሁ፤ ስለዚህ ስለ ሠራችሁት ኀጢአት ሁሉ፣ እኔ እቀጣችኋለሁ።” 3 በውኑ ሁለት ሰዎች…

አሞጽ 4

እስራኤል ወደ እግዚአብሔር አልተመለሰም 1 እናንተ በሰማርያ ተራራ የምትኖሩ የባሳን ላሞች፣ ድኾችን የምትጨቁኑና ችግረኞችን የምታስጨንቁ፣ ባሎቻችሁንም፣ “መጠጥ አቅርቡልን” የምትሉ ሴቶች ይህን ቃል ስሙ፣ 2 ጌታእግዚአብሔርበቅድስናው እንዲህ ሲል ምሎአል፤ “እነሆ፤ በመንጠቆ ተይዛችሁ የምትወሰዱበት ትሩፋናችሁ እንኳ በዓሣ…

አሞጽ 5

የእስራኤል ሕዝብ ለንስሓ መጠራት 1 የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ስለ እናንተ የምደረድረውን ይህን የሙሾ ቃል ስሙ፤ 2 “ድንግሊቱ እስራኤል ወደቀች፤ ከእንግዲህም አትነሣም፤ በገዛ ምድሯ ተጣለች፤ የሚያነሣትም የለም።” 3 ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “አንድ ሺህ ብርቱዎችን ለእስራኤል የምታዘምት ከተማ፣…

አሞጽ 6

ተዘልላ ላለችው እስራኤል የተሰጠ ማስጠንቀቂያ 1 በጽዮን ተዘልላችሁ የምትቀመጡ፣ በሰማርያ ተራራ ያለ ሥጋት የምትኖሩ፣ የእስራኤልም ሕዝብ ለርዳታ ወደ እናንተ የሚመጡባችሁ፣ እናንት የአሕዛብ አለቆች ሆይ፤ ወዮላችሁ! 2 ወደ ካልኔ ሂዱ፤ እርሱንም ተመልከቱ፤ ከዚያም ወደ ታላቂቱ ሐማት…

አሞጽ 7

አንበጣ፣ እሳትና ቱንቢ 1 ጌታእግዚአብሔርይህን አሳየኝ፤ የንጉሡ የመከር እህል ከተሰበሰበ በኋላ ገቦው መብቀል በጀመረ ጊዜ፣ እርሱ የአንበጣ መንጋ እንዲፈለፈል አደረገ። 2 አንበጦች የምድሩን ሣር ግጠው ከጨረሱት በኋላ፣ “ጌታእግዚአብሔርሆይ፤ ይቅር እንድትል እለምንሃለሁ፤ ያዕቆብ ይህን እንዴት ሊቋቋመው…

አሞጽ 8

የጐመራ ፍሬ የሞላበት ቅርጫት 1 ጌታእግዚአብሔርይህን አሳየኝ፤ እነሆ፤ የጎመራ ፍሬ የሞላበት ቅርጫት ነበረ። 2 እርሱም፣ “አሞጽ ሆይ፤ ምን ታያለህ?” አለኝ። እኔም፣ “የጎመራ ፍሬ የሞላበት ቅርጫት አያለሁ” አልሁ። ከዚያም በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “በሕዝቤ በእስራኤል ላይ…

አሞጽ 9

እስራኤል ትጠፋለች 1 ጌታን በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አየሁት፤ እርሱም እንዲህ አለ፤ “መድረኮቹ እንዲናወጡ፣ ጒልላቶቹን ምታ፣ በሕዝቡም ሁሉ ራስ ላይ ሰባብራቸው፤ የቀሩትን በሰይፍ እገድላቸዋለሁ፤ ከእነርሱ አንድም ሰው አይሸሽም፤ ቢሸሽም የሚያመልጥ የለም። 2 መቃብርበጥልቀት ቈፍረው ቢወርዱም፣ እጄ…

አብድዩ 1

ትንቢተ አብድዩ የአብድዩ ራእይ፤ 1 ጌታእግዚአብሔርስለ ኤዶም እንዲህ ይላል፤ ከእግዚአብሔርዘንድ መልእክት ሰምተናል፤ መልእክተኛውም ወደ አሕዛብ ተልኮ እንዲህ ብሎአል፤ “ተነሡ፤ እርሷን ለመውጋት እንውጣ።” 2 “እነሆ፤ በአሕዛብ መካከል ታናሽ አደርግሃለሁ፤ እጅግ የተናቅህ ትሆናለህ። 3 አንተ በሰንጣቃዐለት ውስጥ…

ዮናስ 1

ዮናስ ከእግዚአብሔር ኰበለለ 1 የእግዚአብሔርቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፤ 2 “ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሄደህ፣ በእርሷ ላይ ስበክ፤ ክፋቷ በእኔ ፊት ወጥቶአልና።” 3 ዮናስ ግንከእግዚአብሔርፊት ኰበለለ፤ ወደ ተርሴስም ለመሄድ ተነሣ።…

ዮናስ 2

የዮናስ ጸሎት 1 ዮናስ በዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ወደ አምላኩ ወደእግዚአብሔርጸለየ፤ 2 እንዲህም አለ፤ “ተጨንቄ ሳለሁ ወደእግዚአብሔርተጣራሁ፤ እርሱም መለሰልኝ፤ ከመቃብሩምጥልቅ ርዳታን ፈልጌ ተጣራሁ፤ አንተም ጩኸቴን ሰማህ። 3 ጥልቅ ወደ ሆነው፣ ወደ ባሕሩ መካከል ጣልኸኝ፤ ፈሳሾችም…