ዘፀአት 31
ባስልኤልና ኤልያብ 1 ከዚያምእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “እነሆ፤ ከይሁዳ ነገድ የሆር የልጅ ልጅ የሆነውን የኡሪን ልጅ ባስልኤልን መርጬዋለሁ። 3 በሁሉም ዐይነት የእጅ ጥበብ ሥራ፣ ብልሃት፣ ችሎታና ዕውቀት እንዲኖረው የእግዚአብሔርን(ኤሎሂም)መንፈስ ሞልቼዋለሁ፤ 4 ይኸውም በወርቅ፣ በብርና በናስ…
ባስልኤልና ኤልያብ 1 ከዚያምእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “እነሆ፤ ከይሁዳ ነገድ የሆር የልጅ ልጅ የሆነውን የኡሪን ልጅ ባስልኤልን መርጬዋለሁ። 3 በሁሉም ዐይነት የእጅ ጥበብ ሥራ፣ ብልሃት፣ ችሎታና ዕውቀት እንዲኖረው የእግዚአብሔርን(ኤሎሂም)መንፈስ ሞልቼዋለሁ፤ 4 ይኸውም በወርቅ፣ በብርና በናስ…
የወርቅ ጥጃ 1 ሕዝቡ ሙሴ ከተራራው ላይ ሳይ ወርድ ብዙ እንደ ቆየ ባዩ ጊዜ፣ ወደ አሮን ተሰብስበው፣ “ናና በፊታችን የሚሄዱ አማልክትሥራልን፤ ያ ከግብፅ ያወጣን ሙሴ ምን እንዳገኘው አናውቅም” አሉት። 2 አሮንም፣ “የሚስቶቻችሁን፣ የወንድና የሴት ልጆቻችሁን…
1 ከዚያምእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን አለው፤ “አንተና ከግብፅ ያወጣኸው ሕዝብህ ይህን ስፍራ ለቃችሁ ‘ለዘርህ እሰጣለሁ’ በማለት ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ በመሐላ ተስፋ ወደ ገባሁላችሁ ምድር ሂዱ። 2 መልአክን በፊትህ በመላክ፣ ከነዓናውያንን፣ አሞራውያንን፣ ኬጢያውያንን፣ ፌርዛውያንን፣ ኤዊያዊያንንና ኢያቡሳውያንን አስወጣለሁ። 3 ማርና…
አዲሶቹ የድንጋይ ጽላቶች 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን አለው፤ “እንደ መጀመሪያዎቹ ያሉ ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ጥረብ፤ እኔም አንተ በሰበርካቸው በመጀመሪያዎቹ ጽላቶች ላይ የነበሩትን ቃሎች እጽፍባቸዋለሁ። 2 በማለዳ ተዘጋጅተህ ወደ ሲና ተራራ ውጣ፤ በዚያ በተራራው ጫፍ ላይ በፊቴ ቁም፤…
የሰንበት ሥርዐቶች 1 ሙሴ የእስራኤልን ማኅበረሰብ ሁሉ ሰብስቦ እንዲህ አላቸው፤ “እግዚአብሔር(ያህዌ)እንድትፈጽሟቸው ያዘዛችሁ ነገሮች እነዚህ ናቸው፤ 2 ስድስት ቀን ሥራ ይሠራል፤ ሰባተኛው ቀን ግንለእግዚአብሔር(ያህዌ)የሰንበት ዕረፍት፣ የተቀደሰ ቀን ይሆንላችኋል፤ በዕለቱ ማናቸውንም ዐይነት ሥራ የሚሠራ ቢኖር ሞት ይገባዋል።…
1 ስለዚህ የመቅደሱን የግንባታ ሥራ ሁሉ እንዴት ማከናወን እንዳለባቸውእግዚአብሔር(ያህዌ)ጥበብንና ችሎታን የሰጣቸው፣ ባስልኤል፣ ኤልያብና ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ሥራውን ልክእግዚአብሔር(ያህዌ)እንዳዘዘው ይሥሩት።” 2 ከዚያም ሙሴ ባስልኤልንና ኤልያብን እንዲሁምእግዚአብሔር(ያህዌ)ችሎታ የሰጣቸውን፣ መጥተው ሥራውን ለመሥራት ፈቃደኛ የሆኑትን ጥበብ ያላቸውን ሰዎች…
የኪዳኑ ታቦት 1 ባስልኤል ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፣ ወርዱ አንድ ክንድ ተኩል፣ ከፍታው አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ታቦት ከግራር ዕንጨት ሠራ። 2 በውስጥና በውጭ በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አበጀለት። 3 አራት የወርቅ ቀለበቶችን…
የሚቃጠል መሥዋዕት መሠዊያ 1 ከፍታው ሦስት ክንድየሆነ የሚቃጠል መሥዋዕት መሠዊያ ከግራር ዕንጨት ሠሩ፤ ርዝመቱ አምስት ክንድ፣ ወርዱ አምስት ክንድ የሆነ ባለ ዐራት ማእዘን ነበረ። 2 ቀንዶቹና መሠዊያው አንድ ወጥ ይሆኑ ዘንድ በአራቱም ማእዘኖች ላይ አራት…
የካህናት አልባሳት 1 ለመቅደሱ አገልግሎት ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊና ከቀይ ማግ የተፈተሉ ልብሶችን ሠሩ፤ እንዲሁምእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዳዘዘው ለአሮን የተቀደሱ ልብሶችን ሠሩ። ኤፉድ 2 ኤፉዱን ከወርቅ፣ ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊና ከቀይ ማግ፣ በቀጭኑ ከተፈተለ ሐር ሠሩት፤ 3 ጥበበኛ ባለ ሙያ እንደሚሠራው…
የማደሪያውን ድንኳን መትከል 1 ከዚያምእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን አለው፤ 2 “ማደሪያውን ይኸውም የመገናኛውን ድንኳን በወሩ የመጀመሪያ ቀን ትከለው፤ 3 የምስክሩን ታቦት በውስጡ አኑር፤ ታቦቱንም በመጋረጃው ጋርደው። 4 ጠረጴዛውንም ወደ ውስጥ አምጥተህ ዕቃዎቹን በላዩ ላይ አሰናዳ፤ ከዚያም መቅረዙን አስገብተህ…