ናሆም 2

የነነዌ አወዳደቅ 1 ነነዌ ሆይ፤ አጥቂ መጥቶብሻል፤ ምሽግሽን ጠብቂ፤ መንገድሽን ሰልዪ፤ ወገብሽን ታጠቂ፤ ኀይልሽን ሁሉ አሰባስቢ። 2 አጥፊዎች ባድማ ቢያደርጓቸውም፣ የወይን ተክል ቦታቸውን ቢያጠፉባቸውም፣ እንደ እስራኤል ክብር ሁሉ፣ እግዚአብሔርየያዕቆብንም ክብር ይመልሳል። 3 የወታደሮቹ ጋሻ ቀይ…

ናሆም 3

ለነነዌ 1 ለደም ከተማ ወዮላት! ሐሰት፣ ዘረፋም ሞልቶባታል፤ ብዝበዛዋ ተግዞ አያልቅም። 2 የጅራፍ ድምፅ፣ የመንኰራኵር ኳኳቴ፣ የፈጣን ፈረስ ኮቴ፣ የሠረገሎች ድምፅ ተሰምቶአል 3 ፈረሰኛው ይጋልባል፤ ሰይፍ ይንቦገቦጋል፤ ጦር ያብረቀርቃል፤ የሞተው ብዙ ነው፤ ሬሳ በሬሳ ሆኖአል፤…

ዕንባቆም 1

1 ነቢዩ ዕንባቆም የተቀበለው ንግር፤ የዕንባቆም ማጒረምረም 2 እግዚአብሔርሆይ፤ ለርዳታ እየተጣራሁ፣ አንተ የማትሰማው እስከ መቼ ነው? “ግፍ በዛ” ብዬ እየጮኽሁ፣ አንተ የማታድነው እስከ መቼ ነው? 3 ስለ ምን በደልን እንዳይ አደረግኸኝ? እንዴትስ ግፍ ሲፈጸም ትታገሣለህ?…

ዕንባቆም 2

1 በመጠበቂያ ላይ እቆማለሁ፤ በምሽጒ ቅጥር ላይ ወጥቼ እቈያለሁ፤ ምን እንደሚለኝ፣ ለክርክሩምየምሰጠውን መልስ ለማወቅ እጠባበቃለሁ። የእግዚአብሔር መልስ 2 እግዚአብሔርምእንዲህ ሲል መለሰ፤ “በቀላሉ እንዲነበብ፣ ራእዩን ጻፈው፤ በሰሌዳም ላይ ቅረጸው። 3 ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ይጠብቃልና፤ ስለ መጨረሻውም…

ዕንባቆም 3

የዕንባቆም ጸሎት 1 በዝማሬ የቀረበ የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት፤ በሸግዮኖት 2 እግዚአብሔርሆይ፤ ዝናህን ሰምቻለሁ፤ እግዚአብሔርሆይ፤ ሥራህም አስፈራኝ፤ በእኛ ዘመን አድሳቸው፤ በእኛም ጊዜ እንዲታወቁ አድርግ፤ በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ። 3 እግዚአብሔርከቴማን፣ ቅዱሱም ከፋራን ተራራ መጣ።ሴላ ክብሩ ሰማያትን…

ሶፎንያስ 1

1 በይሁዳ ንጉሥ በአሞጽ ልጅ በኢዮስያስ ዘመን ወደ ሕዝቅያስ ልጅ፣ ወደ አማርያ ልጅ፣ ወደ ጎዶልያስ ልጅ፣ ወደ ኵሲ ልጅ ወደ ሶፎንያስ የመጣየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ ስለሚመጣው ጥፋት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ 2 “ማንኛውንም ነገር፣ ከምድር ገጽ አጠፋለሁ” ይላልእግዚአብሔር።…

ሶፎንያስ 2

1 እናንት ዕረፍት የሌላችሁ ሕዝብ ሆይ፤ በአንድነት ተሰብሰቡ፤ ተከማቹም፤ 2 የተወሰነው ጊዜ ሳይደርስ፣ ቀኑ እንደ ገለባ ሳይጠራርጋችሁ፣ የእግዚአብሔርጽኑ ቊጣ በእናንተ ላይ ሳይመጣ፣ የእግዚአብሔርየመዓት ቀን ሳይደርስባችሁ ተሰብሰቡ። 3 እናንት የምድር ትሑታን ሁሉ፣ ትእዛዙን የምትፈጽሙ፣እግዚአብሔርንእሹ፤ ጽድቅንና ትሕትናን…

ሶፎንያስ 3

የኢየሩሳሌም የወደ ፊት ዕጣ 1 ለዐመፀኛዪቱና ለረከሰች፣ ለጨቋኞች ከተማ ወዮላት! 2 እርሷ ለማንም አትታዘዝም፤ የማንንም ዕርምት አትቀበልም፤ በእግዚአብሔርአትታመንም፤ ወደ አምላኳም አትቀርብም። 3 ሹሞቿ የሚያገሡ አንበሶች፣ ገዦቿ ለነገ የማይሉ፣ የምሽት ተኵላዎች ናቸው። 4 ነቢያቷ ትዕቢተኞች፣ አታላዮችም…

ሐጌ 1

የእግዚአብሔርን ቤት ለመሥራት የተደረገ ጥሪ 1 ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት፣ በስድስተኛው ወር የመጀመሪያ ቀን፣ የእግዚአብሔር ቃል በነቢዩ በሐጌ በኩል ወደ ይሁዳ ገዥ ወደ ሰላትያል ልጅ ወደ ዘሩባቤልና ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ኢዮሴዴቅ ልጅ ወደ ኢያሱእንዲህ…

ሐጌ 2

ቃል የተገባው የአዲሱ ቤት ክብር 1 በሰባተኛው ወር፣ በሃያ አንደኛ ቀንየእግዚአብሔርቃል በነቢዩ በሐጌ በኩል እንዲህ ሲል መጣ፤ 2 “ለይሁዳ ገዥ ለሰላትያል ልጅ ለዘሩባቤል፣ ለሊቀ ካህናቱ ለኢዮሴዴቅ ልጅ ለኢያሱ፣ ከምርኮ ለተረፈውም ሕዝብ እንዲህ ብለህ ተናገር፤ እንዲህም…