ማርቆስ 5

አጋንንት ያደሩበት ሰው መፈወሱ 1 ባሕሩን ተሻግረው ጌርሴኖንወደተባለ አገር መጡ። 2 ኢየሱስ ከጀልባ እንደ ወረደ፣ ርኩስመንፈስ ያደረበት ሰው ከመቃብር ቦታ ወጥቶ ሊገናኘው ወደ እርሱ መጣ። 3 ይህ ሰው በመቃብር ቦታ ውስጥ የሚኖርና ማንም በሰንሰለት እንኳ…

ማርቆስ 6

ነቢይ በአገሩ አይከበርም 1 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ከዚያ ተነሥቶ ወደ ገዛ አገሩ ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተከተሉት። 2 ሰንበትም በደረሰ ጊዜ፣ በምኵራብ ያስተምር ጀመር፤ የሰሙትም ብዙ ሰዎች፣ ተደነቁ። እነርሱም እንዲህ አሉ፤ “ይህ ሰው እነዚህን ነገሮች ከየት…

ማርቆስ 7

ኢየሱስ የአይሁድን ውጫዊ ሥርዐት ተቃወመ 1 ከዚህ በኋላ ፈሪሳውያንና ከኢየሩሳሌም የመጡ አንዳንድ ጸሐፍት በዙሪያው ተሰበሰቡ፤ 2 ከደቀ መዛሙርቱም አንዳንዶቹ ባልነጻ ማለት ባልታጠበ እጅ እንጀራ ሲበሉ አዩ፤ 3 ፈሪሳውያንና አይሁድ ሁሉ የአባቶችን ወግ ለመጠበቅ ሲሉ፣ በሥርዐቱ…

ማርቆስ 8

ኢየሱስ አራት ሺህ ሰዎች መገበ 1 በዚያን ጊዜ፣ እንደ ገና ብዙ ሕዝብ ተሰበሰበ። የሚበሉት ምንም ምግብ ስላልነበራቸው ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ፣ እንዲህ አላቸው፤ 2 “ከእኔ ጋር ሦስት ቀን ስለቈዩና የሚበሉትም ስለሌላቸው እነዚህ ሰዎች ያሳዝኑኛል፤…

ማርቆስ 9

1 ቀጥሎም፣“እውነት እላችኋለሁ፤ እዚህ ከቆሙት መካከል የእግዚአብሔር መንግሥት በኀይል ስትመጣ እስከሚያዩ ድረስ ሞትን የማይቀምሱ አንዳንዶች አሉ”አላቸው። የኢየሱስ መልክ አበራ 2 ከስድስት ቀን በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን አስከትሎ ወደ አንድ ረጅም ተራራ ይዞአቸው ወጣ፤ ብቻቸውንም…

ማርቆስ 10

የባልና የሚስት ፍች 1 ኢየሱስ ከዚያ ተነሥቶ ወደ ይሁዳ አገርና በዮርዳኖስ ማዶ ወዳለው አካባቢ ሄደ፤ ሕዝቡም እንደ ገና በዙሪያው ተሰበሰበ፤ ከዚህ ቀደም ያደርገው እንደ ነበረውም አስተማራቸው። 2 አንዳንድ ፈሪሳውያንም መጥተው፣“ሰው ሚስቱን መፍታት ይገባዋልን?”ብለው ሊፈትኑት ጠየቁት።…

ማርቆስ 11

ኢየሱስ በታላቅ ክብር ወደ ኢየሩሳሌም ገባ 1 ወደ ኢየሩሳሌም በደብረ ዘይት ተራራ አጠገብ ወዳሉት ወደ ቤተ ፋጌና ወደ ቢታንያ በቀረቡ ጊዜ፣ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን እንዲህ በማለት ላካቸው፤ 2 “በፊታችሁ ወዳለው መንደር ሂዱ፣ ሰው ተቀምጦበት…

ማርቆስ 12

የወይን ስፍራ የተከራዩ ገበሬዎች ምሳሌ 1 ከዚያም እንዲህ እያለ በምሳሌ ይነግራቸው ጀመር፤“አንድ ሰው ወይን ተከለ፤ ዙሪያውን ዐጠረ፤ ለመጭመቂያው ጒድጓድ ቈፈረ፤ የመጠበቂያም ማማ ሠራለት፤ ከዚያም ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ። 2 በመከር ጊዜም ከወይኑ ፍሬ…

ማርቆስ 13

የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች 1 ከቤተ መቅደስ ሲወጣ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፣ “መምህር ሆይ፤ ድንጋዮቹ እንዴት እንደሆኑ፣ ሕንጻውም እንዴት ውብ እንደሆነ እይ” አለው። 2 ኢየሱስም መልሶ፣“እነዚህን ታላላቅ ሕንጻዎች ታያለህን? አንዱ ድንጋይ በሌላው ላይ እንደሆነ አይቀርም፤ ሁሉም ፈራሽ…

ማርቆስ 14

ኢየሱስን ሽቶ የቀባችው ሴት 1 ፋሲካና የቂጣ በዓል ሊከበር ሁለት ቀን ሲቀረው፣ የካህናት አለቆችና ጸሐፍት ኢየሱስን የሚይዙበትና የሚገድሉበትን ዘዴ ይፈልጉ ነበር። 2 ሆኖም፣ “ሕዝቡ ዐመፅ እንዳያነሣ በበዓሉ ሰሞን መሆን የለበትም” ይባባሉ ነበር። 3 እርሱም በቢታንያ…