ሉቃስ 9

የዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት መላክ 1 ኢየሱስም ዐሥራ ሁለቱን ሐዋርያት በአንድነት ጠርቶ አጋንንትን ሁሉ እንዲያወጡ፣ ደዌንም እንዲፈውሱ ኀይልና ሥልጣን ሰጣቸው፤ 2 ደግሞም የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዲሰብኩና የታመሙትን እንዲፈውሱ ላካቸው፤ 3 እንዲህም አላቸው፤“ለመንገዳችሁ በትር ቢሆን፣ ከረጢትም ቢሆን፣ እንጀራም…

ሉቃስ 10

ኢየሱስ ሰባ ሁለቱን ላካቸው 1 ከዚህ በኋላ ጌታ ሌሎች ሰባ ሁለት ሰዎችን መርጦ ሾመ፤ ወደሚሄድበትም ከተማና ቦታ ሁሉ እንዲቀድሙት፣ ሁለት ሁለት አድርጎ ላካቸው፤ 2 እንዲህም አላቸው፤“መከሩ ብዙ ነው፤ ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው፤ ስለዚህ የመከሩ ጌታ…

ሉቃስ 11

ኢየሱስ ያስተማረው ጸሎት 1 አንድ ቀን ኢየሱስ በአንድ ስፍራ ይጸልይ ነበር፤ ጸሎቱንም እንደ ጨረሰ፣ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፣ “ጌታ ሆይ፤ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን ጸሎት እንዳስተማራቸው አንተም መጸለይን አስተምረን” አለው። 2 እርሱም እንዲህ አላቸው፤“ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፤ “ ‘አባታችንሆይ፤…

ሉቃስ 12

የማስጠንቀቂያና የማበረታቻ ቃላት 1 በዚያን ጊዜ፣ በብዙ ሺህ የሚቈጠር ሕዝብ እርስ በርስ እስኪረጋገጥ ድረስ ተሰብስቦ ሳለ፣ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ይል ጀመር፤“ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠንቀቁ፤ ይህም ግብዝነት ነው። 2 የማይገለጥ የተሸፈነ፣ የማይታወቅ የተሰወረ ምንም የለም። 3…

ሉቃስ 13

የንስሓ ጥሪ 1 በዚህ ጊዜ መጥተው፣ ጲላጦስ ደማቸውን ከመሥዋዕታቸው ጋር ስለ ደባለቀው ስለ ገሊላ ሰዎች ያወሩለት ሰዎች በዚያ ነበሩ። 2 እርሱም እንዲህ መለሰላቸው፤“ታዲያ እነዚህ የገሊላ ሰዎች ይህ ሥቃይ የደረሰባቸው ከሌሎቹ የገሊላ ሰዎች ሁሉ ይልቅ ኀጢአተኞች…

ሉቃስ 14

ኢየሱስ በአንድ ፈሪሳዊ ቤት 1 አንድ ሰንበት ቀን፣ ኢየሱስ ምግብ ሊበላ ከፈሪሳውያን አለቆች አንዱ ወደ ነበረ ሰው ቤት በገባ ጊዜ፣ ሰዎች በዐይን ይከታተሉት ነበር። 2 በዚያም በአካል እብጠት የሚሠቃይ አንድ ሰው ከፊት ለፊቱ ነበር። 3…

ሉቃስ 15

የጠፋው በግ ምሳሌ 1 አንድ ቀን፣ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና “ኀጢአተኞች” ሁሉ ሊሰሙት በዙሪያው ተሰበሰቡ። 2 ፈሪሳውያንና ጸሐፍትም፣ “ይህ ሰው ኀጢአተኞችን ይቀበላል፤ ከእነርሱም ጋር ይበላል” እያሉ አጒረመረሙ። 3 ኢየሱስም እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ 4 “ከእናንተ መካከል…

ሉቃስ 16

የብልኁ መጋቢ ምሳሌነት 1 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፤“አንድ ሀብታም ሰው አንድ መጋቢ ነበረው፤ ይኸው መጋቢ የሀብታሙን ሰው ንብረት እንደሚያባክን ለዚሁ ሀብታም ሰው ወሬ ደረሰው። 2 ስለዚህ አስጠራውና፣ ‘ይህ የምሰማብህ ምንድን ነው? ከእንግዲህ አንተ መጋቢ…

ሉቃስ 17

ኀጢአት፣ እምነት፣ ኀላፊነት 1 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤“ሰዎችን የሚያሰናክል መምጣቱ አይቀርም፤ ነገር ግን ለመሰናክሉ መምጣት ምክንያት ለሚሆን ለዚያ ሰው ወዮለት። 2 ይህ ሰው ከእነዚህ ከታናናሾች አንዱን ከሚያሰናክል፣ የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል…

ሉቃስ 18

ተግታ የለመነችው መበለት ምሳሌነት 1 ደቀ መዛሙርቱ ሳይታክቱ ሁል ጊዜ መጸለይ እንደሚገባቸው ለማሳየት ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ 2 እንዲህም አላቸው፤“በአንዲት ከተማ የሚኖር እግዚአብሔርን የማይፈራና ሰውን የማያከብር አንድ ዳኛ ነበረ። 3 በዚያችው ከተማ የምትኖር አንዲት መበለት…